LibreOffice የ መጻፊያ ምርጫዎች
እነዚህ ማሰናጃዎች ይወስናሉ ሰነዶች እንዴት እንደሚፈጠሩ በ LibreOffice እና እንዴት እንደሚያዙ: እንዲሁም ይችላሉ ማሰናጃውን መግለጽ ለ አሁኑ ጽሁፍ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ አለም አቀፍ ማሰናጃው ራሱ በራሱ ይቀመጣል
መሰረታዊ ፊደሎች (ምእራባዊ)
ለ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች መወሰኛ
መሰረታዊ ፊደሎች (Asian)
የ መሰረታዊ እስያ ፊደሎች ማሰናጃዎች ይወስኑ: የ እስያ ቋንቋዎች ድጋፍ ጀምሮ ከሆነ በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
መሰረታዊ ፊደሎች (CTL)
የ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ቋንቋዎች ድጋፍ ጀምሮ ከሆነ በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች