ደህንነት

የ ደህንነት ምርጫ መግለጫ ሰነዶች ለ ማስቀመጫ: ለ ዌብ ግንኙነት እና ሰነዶችን ለ መክፈቻ ማክሮስ የያዙ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - ደህንነት


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ:


የ ደህንነት ምርጫዎች እና ማስጠንቀቂያዎች

መክፈቻ የ "ደህንነት ምርጫዎች እና ማስጠንቀቂያዎች" ንግግር

የ መግቢያ ቃሎች ለ ዌብ መገናኛዎች

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ዋናውን የ መግቢያ ቃል ለ ማስቻል በቀላሉ መድረሻ ወደ ድህረ ገጾች የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ለሚፈልጉ

ለ ዌብ ግንኙነቶች ያለ ማቋረጥ የ መግቢያ ቃል _ማስቀመጫ:

ይህን ካስቻሉ LibreOffice በ ደህንነት ያስቀምጣል ሁሉንም የ መግቢያ ቃል ለ መድረስ ፋይሎች ጋር ከ ዌብ ሰርቨሮች ጋር: እርስዎ ፋልገው ማግኘት ይችላሉ የ መግቢያ ቃል ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ዋናውን የ መግቢያ ቃል ካስገቡ በኋላ

በ ዋናው የ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ (ይመከራሉ)

ሁሉንም ግንኙነቶች ለ ማስቻል ይመርምሩ: የ መግቢያ ቃል የሚጠበቀው በ ዋናው የ መግቢያ ቃል ነው:

ዋናው የ መግቢያ ቃል

ዋናውን የ መግቢያ ቃል ንግግር መክፈቻ

ግንኙነቶች

ዋናውን የ መግቢያ ቃል ይጠይቃል: የ መግቢያ ቃሉ ትክክለኛ ከሆነ: የ ተጠራቀመውን የ ዌብ ግንኙነት መረጃ ንግግር ያስያል

የ ተጠራቀመውን የ ዌብ ግንኙነት መረጃ የሚያሳየው የ ድህረ ገጾች እና የ ተጠቃሚ ስሞችችን ነው እርስዎ ቀደም ብለው ያስገቡትን: እርስዎ ማስገቢያ እና ማስወገጃ መምረጥ ይችላሉ ከ ዝርዝር ውስጥ: ለ እርስዎ ይታይዎታል የ መግቢያ ቃል ለ ተመረጠው ማስገቢያ

የ ማክሮስ ደህንነት

የ ደህንነት ደረጃዎችን ማስተካከያ ለ ማክሮስ ማስኬጃ እና መወሰኛ የሚታመኑ ማክሮስ አበልጻጊዎች

የ ማክሮስ ደህንነት

መክፈቻ የ ማክሮስ ደህንነት ንግግር

TSAs

እርስዎን መቆጣጠር ያስችሎታል የ ሰአት ማህተም ባለስልጣን (TSA) URLs. TSAs በ ዲጂታል የ ተፈረመ የ ሰአት ማህተም (RFC 3161) በ ምርጫ የ ተፈረመ PDF የ ተጠቀሙት የ ተላከ

TSAs

መክፈቻ የ ጊዜ ማህተም ሀላፊ URLs ንግግር