ወኪል

ወኪል ሰርቨሮች ኢንተርኔት ጋር ለ መድረስ እርስዎ እንደፈለጉ ማሰናዳት ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - የ ኢንተርኔት - ወኪል :


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ:


ማሰናጃዎች

መግለጫ ለ ማሰናጃ በ ወኪል ሰርቨር.

ወኪል ሰርቨር

እርስዎ የሚፈልጉትን የ ወኪል መግለጫ አይነት ይወስኑ

ምንም

ኢንተርኔት ጋር መድረሻ ያለ ወኪል ሰርቨር: እርስዎን የሚያስችለው ግንኙነት በ ቀጥታ ማስቻል ነው በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ በ ኢንተርኔት አቅራቢ ወኪል በማይጠቀም

መምሪያ

እርስዎን ወኪል ሰርቨር በ እጅ ማስገባት ያስችሎታል: ይወስኑ የ ወኪል ሰርቨር በ እርስዎ የ ኢንተርኔት አቅራቢ ስምምነት መሰረት: የ እርስዎን ስርአት አስተዳዳሪ ስለ ወኪሎች እና ports ማስገባት ይጠይቁ

የ ምክር ምልክት

የ ሰርቨር ስም ይጻፉ ያለ አሰራር መነሻ: ለምሳሌ: ይጻፉ www.example.com, አይደለም http://www.example.com.


ስርአት

በ Windows ወይንም UNIX ስርአቶች ይጠቀሙ የ GNOME ወይንም KDE, ይህ ምርጫ ይነግረዋል LibreOffice የ ስርአት ማሰናጃውን እንዲጠቀም: እርስዎ እንደገና ማስጀመር አለብዎት LibreOffice ይህን ማሰናጃ ለማስጀመር

HTTPS proxy

የ ወኪል ሰርቨር ስም ይጻፉ ለ HTTP. ይጻፉ port በ ቀኝ-እጅ በኩል ባለው ሜዳ ውስጥ

HTTPS proxy

የ ወኪል ሰርቨር ስም ይጻፉ ለ HTTP: ይጻፉ port በ ቀኝ-እጅ በኩል ባለው ሜዳ ውስጥ

FTP proxy

የ ወኪል ሰርቨር ስም ይጻፉ ለ FTP. ይጻፉ port በ ቀኝ-እጅ በኩል ባለው ሜዳ ውስጥ

No proxy for

የ ሰርቨሮች ስም መወሰኛ የ ወኪል ሰርቨሮች የማይፈልግ በ ሴሚኮለን የ ተለያየ እነዚህ ሰርቨሮች ናቸው የሚደረስባቸው በ እርስዎ የ አካባቢ ኔትዎርክ: እና ሰርቨሮች ይጠቀሙ ለ ቪዲዮ እና ድምፅ ማስተላለፊያ ለምሳሌ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ቦታ ያዢዎች ለ ጋባዥ ስሞች እና ግዛት: ለምሳሌ: አይነት *.sun.com ለ መድረስ ሁሉም ጋባዦች ጋር በ sun.com ግዛት ያለ ወኪል

ይጻፉ port ለ ተመሳሳይ ወኪል ሰቨር ከፍተኛው ውጋ ለ port ቁጥር የ ተወሰነው በ 65535. ነው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ: