መድረሻ
ለ መስሪያ ምርጫ ማሰናጃ LibreOffice ፕሮግራም ለ ተጠቃሚዎች በ ቀላሉ እንዲደርሱበት በ ደንብ ለማያዩ: በ ከፊል ደካማ ለሆኑ ወይንም ሌላ የ አካል ጉዳተኞች
የተለያዩ ምርጫዎች
የ መድረሻ ምርጫ ማሰናጃ
የ ቴክኖሎጂ እርዳታ መሳሪያዎች ይደግፋል (ፕሮግራም እንደገና ማስጀመር ያስፈልጋል)
ይህ እርስዎን የ እርዳታ መሳሪያዎች እንደ የ ውጪ መመልከቻ አንባቢ: ለ አይነ ስውራን የ ብሬይል አካሎችን ወይንም ንግግር አዋቂ ማስገቢያ አካሎችን መጠቀም ያስችሎታል: የ Java Runtime Environment መገጠም አለበት በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ ይህን የ እርዳታ መሳሪያ ከ ማስቻልዎት በፊት
የ ጽሁፍ ምርጫ መጠቆሚያ ይጠቀሙ በ ንባብ-ብቻ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
መጠቆሚያ ለ ንባብ-ብቻ ሰነዶች ማሳያ
ተንቀሳቃሽ ምስሎች መፍቀጃ
ቅድመ እይታ የሚንቀሳቀሱ ንድፎችን እንደ GIF ምስሎች ያሉ በ LibreOffice.
ተንቀሳቃሽ ጽሁፍ መፍቀጃ
ቅድመ እይታ የሚንቀሳቀሱ ንድፎችን እንደ ብልጭ ድርግም የሚሉ እና የሚንሽራተቱ ያሉ በ LibreOffice.
ለ ከፍተኛ ንፅፅር አቀራረብ ምርጫዎች
ከፍተኛ ማነፃፀሪያ የ መስሪያ ስርአት ማሰናጃ ነው ለ ስርአት ቀለም ገጽታ በ ቀላሉ ማንበብ እንዲቻል: እርስዎ መወሰን ይችላሉ እንዴትLibreOfficeእንደሚጠቀሙ የ ከፍተኛ ማነፃፀሪያ ለ መስሪያ ስርአት
የ ክፍል ድንበሮች እና ጥላዎች ሁልጊዜ በ ጽሁፍ ቀለም ውስጥ የሚታዩት የ ማነፃፀሪያ ዘዴ ንቁ ከሆነ ነው: የ ክፍል መደብ ቀለም ይተዋል
ራሱ በራሱ ፈልጎ ማግኛ ከፍተኛ ማነፃፀሪያ ዘዴ ያላቸውን ከ መስሪያ ስርአቱ ውስጥ
መቀየሪያ LibreOffice ወደ ከፍተኛ ማነጻጸሪያ ዘዴ የ ስርአቱ መደብ በጣም ጥቁር በሚሆንበት ጊዜ
ራሱ በራሱ የ ፊደል ቀለም ለ መመልከቻ ማሳያ መጠቀሚያ
ፊደል ማሳያ በ LibreOffice የ ስርአቱን ቀለም ማሰናጃ በ መጠቀም: ይህ ምርጫ በ መመልከቻው ላይ ትፅእኖ ይፈጥራል
ለ ገጽ ቅድመ እይታ የ ስርአቱን ቀለሞች ይጠቀሙ
ከፍተኛ የ ማነፃፀሪያ ማሰናጃ ለ መስሪያ ስርአት በ ገጽ ቅድመ እይታ መፈጸሚያ