የ ማተሚያ ምርጫዎች
የ ማተሚያ ማሰናጃ ምርጫዎች መወሰኛ
የ ማተሚያ ዳታ መቀነሻ
እርስዎ መቀነስ ይችላሉ የ ዳታ መጠን ወደ ማተሚያ የሚላከውን: የሚታተመውን ዳታ መቀነስ የ ማተሚያ ፍጥነት ይጨምራል ምክንያቱም የሚታተሙት ፋይሎች አነስተኛ ስለሚሆኑ: አነስተኛ ማስታወሻ ላላቸው ማተሚያዎች ስራ ያቀላል: የሚታተመውን ዳታ መቀነስ አነስተኛ የሆነ የ ህትመት ጥራት መጠን ያስከትላል
ማሰናጃዎች ለ
የ ማተሚያ ማሰናጃ የሚፈጸመው በ ቀጥታ ለ ማተሚያው ነው ወይንም በ ፋይል ላይ ማተሚያ እንደሆን መወሰኛ
ግልጽነቱን መቀነሻ
እዚህ ሜዳ ውስጥ ምልክት ካደረጉ ግልጽ የሆኑ እቃዎች የሚታተሙት እንደ መደበኛ ነው: ምንም-ግልጽ ያልሆኑ እቃዎች: እንደ ሁኔታው እንደ እርስዎ ምርጫ በ እነዚህ ሁለት የ ምርጫ ቁልፎች ይወሰናል
ግልጽነት በ ቀጥታ እንደ ውጤት በ ማተሚያ ላይ አይታይም: በ ሰነዱ ላይ ግልጽነት በሚታይበት ቦታ ሁል ጊዜ መሰላት አለበት እንደ ቢትማፕስ እና ወደ ማተሚያው መላክ አለበት: እንደ መጠኑ የ ቢትማፕስ አይነት እና የ ማተሚያ ሪዞሊሽን ትልቅ የ ዳታ ውጤት ያስከትላል
ራሱ በራሱ
መወሰኛ ግልጽነቱ የሚታተመው የ ግልጽ ቦታ የሚሸፍነው የ ገጹን እንድ አራተኛ ከ ሆነ ብቻ ነው
ግልጽነት የለም
በዚህ ምርጫ ግልጽነት በፍጹም አይታተምም
ቢትማፕስ መቀነሻ
መወሰኛ ቢትማፕስ የሚታተመው በ ዝቅተኛ ጥራት እንደሆነ: ይህን ሪዞሊሽን መቀነስ እንጂ መጨመር አይቻልም
ከፍተኛ/መደበኛ የ ህትመት ጥራት
ከፍተኛ የ ማተሚያ ጥራት ተመሳሳይ ነው ከ 300 ነጥብ በ ኢንች ውስጥ: መደበኛ የ ማተሚያ ጥራት ተመሳሳይ ነው ከ 200 ነጥብ በ ኢንች ውስጥ
ሪዞሊሽን
ከፍተኛ የ ህትመት ጥራት በ ነጥብ በ ኢንች ውስጥ መወሰኛ: ይህን ሪዞሊሽን መቀነስ እንጂ መጨመር አይቻልም
ግልጽ እቃዎችን ማካተቻ
እዚህ ሜዳ ውስጥ ምልክት ካደረጉ: የ ህትመት ጥራት መቀነሻ ለ ቢትማፕስ እንዲሁም ወደ ግልጽ ለሆኑ እቃዎች ቦታ ይፈጸማል
ከፍታ መቀነሻ
ይህ ሜዳ ምልክት ከ ተደረገበት: ከፍታዎች የሚታተሙት በ ዝቅተኛ ጥራት ነው
የ ከፍታ መስመሮች
ይወስኑ ከፍተኛውን የ ከፍታ መስመሮች ለ ማተሚያ
መካከለኛ ቀለም
ከፍታዎች የሚታተሙት በ ነጠላ ቀለም መካከል ብቻ እንደሆነ መወሰኛ
ቀለሞችን ወደ ጥቁር እና ነጭ መቀየሪያ
ይወስኑ ሁሉንም ቀለሞች ለ ማተሚያ በ ጥቁር እና ነጭ
የ ማተሚያ ማስጠንቀቂያ
ማተም ከ መጀመሩ በፊት የትኛው ማስጠንቀቂያ እንደሚታይ መወሰኛ
የ ወረቀት መጠን
እዚህ ምልክት ያድርጉ የ ተወሰነ የ ወረቀት መጠን የሚያስፈልግ ከሆነ ለማተም የ አሁኑን ሰነድ እርስዎ የሚጠቀሙት የ ወረቀት መጠን በ አሁኑ ማተሚያ ውስጥ ከሌለ: ለ እርስዎ የ ስህተት መልእክት ይታያል
የ ወረቀት አቅጣጫ
እዚህ ምልክት ያድርጉ የ ተወሰነ የ ወረቀት አቅጣጫ የሚያስፈልግ ከሆነ ለማተም የ አሁኑን ሰነድ እርስዎ የሚጠቀሙት የ ወረቀት አቀራረብ በ አሁኑ ማተሚያ ውስጥ ከሌለ: ለ እርስዎ የ ስህተት መልእክት ይታያል
ግልጽነት
እዚህ ምልክት ያድርጉ ሁልጊዜ ማስጠንቀቂያ እንዲያሳይ ግልጽ እቃዎች በ ሰነድ ውስጥ እንዳለ በ አሁኑን ሰነድ ውስጥ እርስዎ እንዲህ አይነት ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ: ንግግር ይታያል እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ግልጽነት ይታተም እንደሆን በዚህ ማተሚያ ትእዛዝ ውስጥ