መመልከቻ
የ መመልከቻ ምርጫዎች መወሰኛ
የ ተጠቃሚ ገጽታ
የ እቃ መደርደሪያ ምልክት መጠን
የ እቃ መደርደሪያ ምልክቶች መጠን መወሰኛየ ራሱ በራሱ ምርጫ የሚጠቀመው የ ፊደል መጠን በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ለ ዝርዝሮች የ ተሰናዳውን ነው
የ ጎን መደርደሪያ ምልክት መጠን
የ ጎን መደርደሪያ ምልክት መጠን ይወስኑ
የ ማስታወሻ ደብተር መደርደሪያ ምልክት መጠን
የ ማሳያ መጠን ይወስኑ ለ ማስታወሻ ደብተር መደርደሪያ ምልክቶች
የ ምልክት ዘዴ
የ ምልክት ዘዴ ለ ምልክቶች በ እቃ መደርደሪያ እና ንግግሮች ውስጥ ይወስኑ
የ መመልከቻ ፊደል ማለስለሻ
ይምረጡ ለ ጽሁፍ ማለስለሻ በ መመልከቻው ላይ
ትንሹን የ ፊደል መጠን ያስገቡ ማለስለሻ ለ መፈጸም
አይጥ
የ አይጥ ቦታ
የ አይጥ መጠቆሚያው አዲሲ በ ተከፈተው ንግግር ውስጥ የት ቦታ እንደሚሆን መወሰኛ
የ አይጥ መሀከል ቁልፍ
የ አይጥ መሀከል ቁልፍ ተግባር መግለጫ
-
ራሱ በራሱ መሸብለያ - የ አይጥ መሀከል ቁልፍ ተጭነው ይዘው መጎተት መመልከቻውን ይቀይራል
-
ቁራጭ ሰሌዳ መለጠፊያ - የ አይጥ መሀከል ቁልፍ መጫን ይዞታውን ያስገባል ወደ "ተመረጠው ቁራጭ ሰሌዳ" መጠቆሚያው ባለበት ቦታ
የ "ቁራጭ ሰሌዳ ምርጫ" ነፃ ነው ከ መደበኛ ቁራጭ ሰሌዳ እርስዎ የ ተጠቀሙት በ ማረሚያ - ኮፒ/መቁረጫ /ማስገቢያ ወይንም ተመሳሳይ የ ፊደል ገበታ አቋራጮች: የ ቁራጭ ሰሌዳ እና "ቁራጭ ሰሌዳ መምረጫ" የ ተለያዩ ይዞታዎች በ ተመሳሳይ ጊዜ መያዝ ይችላል
ቁራጭ ሰሌዳ |
የ ቁራጭ ሰሌዳ ምርጫዎች |
|
ይዞታ ኮፒ ማድረጊያ |
ማረሚያ - ኮፒ Ctrl+C. |
ይምረጡ ጽሁፍ: ሰንጠረዥ: እቃዎች |
ይዞታ መለጠፊያ |
ማረሚያ - መለጠፊያ Ctrl+V መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ይለጥፋል |
የ አይጥ መሀከል ቁልፍ መጫን ይለጥፋል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ላይ |
ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ መለጠፊያ |
ምንም ተፅእኖ አይፈጥርም በ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች ላይ |
መጨረሻ ምልክት የ ተደረገበት የ ተመረጠው ይዞታ ለ ቁራጭ ሰሌዳ ምርጫ |
የ ንድፎች ውጤት
ይጫኑ Shift+Ctrl+R እንደ ነበር ለመመለስ ወይንም የ አሁኑን ሰነድ መመልከቻ ለማነቃቃት
የ ጠንካራ አካል ማፍጠኛ ይጠቀሙ
በ ቀጥታ መድረሻ ወደ ጠንካራ አካል ገጽታዎች የ ንድፍ ማሳያ ተሰኪ ለ ማሻሻል የ መመልከቻ ማሳያ የ ጠንካራ አካል ማፍጠኛ ድጋፍ ለ ሁሉም የ መስሪያ ስርአቶች ዝግጁ አይደለም እና ስርጭት መድረክ ለ LibreOffice.
ፀረ-ደረጃ ይጠቀሙ
በሚደገፍ ጊዜ: እርስዎ ማስቻል እና ማሰናከል ይችላሉ ፀረ-ደረጃ የ ንድፎችን: ፀረ-ደረጃ ካስቻሉ በርካታ የ ንድፍ እቃዎች የሚታዩት ለስለስ ብለው ነው ማንኛውም ንድፎች
የ OpenGL ለ ሁሉም ማቅረቢያ ይጠቀሙ (እንደገና ሲጀምር)
ይጠቀሙ ከፍተኛ የ Open Graphics Library መፈጸሚያ (OpenGL) ሁሉንም የሚታዩ አካላቶች ለማቅረብ: መተግባሪያዎች: መስኮቶችንም ያካትታል: ዝርዝሮች: የ እቃ መደርደሪያ: እና ምልክቶች OpenGL የሚጠቀመው የ ኮምፒዩተር ንድፎች አካል ማፍጠኛ ለ ንድፎች ማቅረቢያ ነው: አካሉ በ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ ካለ (ከ ታች በኩል ይመልከቱ) ይህ ምርጫ ስኬታማ አይሆንም
ያስገድዱ የ OpenGL በ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ ቢኖርም እንኳን (እንደገና ሲያስጀምሩ)
ማስገደጃ ለ መጠቀም የ OpenGL የ ንድፎቹ አካሉ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ ቢኖርም አካሉ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ የሚገባው ችግር ሲኖረው ነው ወይንም ለ ንድፎች አጠቃቀም አስቸጋሪ ሲሆን ነው
ዝርዝር
ምልክቶች በ ዝርዝር ውስጥ
ምልክቶች ከ ተመሳሳይ ዝርዝር እቃዎች አጠገብ ማሳያ: ይምረጡ ከ "ራሱ በራሱ": "መደበቂያ" እና "ማሳያ": "ራሱ በራሱ" ምልክት ያሳያል እንደ ስርአቱ ማሰናጃ እና ገጽታ አይነት
የ ፊደል ዝርዝር
ፊደሎች በ ቅድመ እይታ ማሳያ
ሊመረጡ የሚችሉ ፊደሎች የ ተመሳሳይ ፊደሎች ስም ማሳያ: ለምሳሌ: ፊደሎች በ ፊደሎች ሳጥን ውስጥ በ አቀራረብ መደርደሪያ ውስጥ