ፊደሎች

በ እርስዎ ምርጫ ፊደል በ ፊደል መቀየሪያ: መቀየሪያው ፊደል የሚቀይረው በ መመልከቻው ላይ በሚታይ ጊዜ ነው: ወይንም በ መመልከቻው ላይ እና በሚታተም ጊዜ ነው: መቀየሪያው በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተቀመጠውን የ ፊደል ማሰናጃ አይቀይርም

እርስዎ ከ ፈለጉ እርስዎ መሰረዝ ይችላሉ ነባር መቀየሪያ ፊደል የ እርስዎ መስሪያ ስርአት የሚጠቀመውን እርስዎ የሚፈልጉትን ፊደል ካልያዘ በ ሰነድ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - ፊደሎች


የ ማስታወሻ ምልክት

ፊደል መቀየሪያ ተፅእኖ ይፈጥራል በ ፊደል ማሳያ ላይ በ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ ላይ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ:


ሰንጠረዥ መቀየሪያ መፈጸሚያ

እርስዎ የ ገለጹትን የ ፊደል መቀየሪያ ማሰናጃ ማስቻያ

ተተኪ ሰንጠረዥ

የ ፊደል ዋናው ዝርዝሮች እና የሚቀየረው ፊደል: ይምረጡ ሁልጊዜ ፊደል ለ መቀየር: በ እርስዎ ስርአት ውስጥ ዋናው ፊደል ቢገጠምም እንኳን: ይምረጡ መመልከቻ ብቻ የ መመልከቻውን ፊደል ብቻ ለ መቀየር እና የ ማተሚያውን ፊደል እንደ ነበር ለ መተው

ሁልጊዜ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

መመልከቻ ብቻ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

የ መቀየሪያ ተግባር

ምልክት ተደርጓል

ባዶ

ፊደል መቀየሪያ በ መመልከቻው እና ማተሚያ ላይ: ፊደሉ ተገጥሞ ከሆነ ወይንም ካልሆነ

ምልክት ተደርጓል

ምልክት ተደርጓል

ፊደል መቀየሪያ በ መመልከቻው ላይ ብቻ: ፊደሉ ተገጥሞ ከሆነ ወይንም ካልሆነ

ባዶ

ምልክት ተደርጓል

ፊደል መቀየሪያ በ መመልከቻው ላይ ብቻ: ፊደሉ ዝግጁ ካልሆነ

ባዶ

ባዶ

ፊደል መቀየሪያ በ መመልከቻው ላይ እና በ ማተሚያ ላይ: ፊደሉ ዝግጁ ካልሆነ


ፊደል

ያስገቡ ወይንም ይምረጡ መቀየር የሚፈልጉትን የ ፊደል ስም

መተኪያ በ

ያስገቡ ወይንም ይምረጡ የ መቀየሪያውን ፊደል ስም

መፈጸሚያ

የ ተመረጠውን ፊደል መቀየሪያ መፈጸሚያ

ምልክት

መፈጸሚያ

ማጥፊያ

የተመረጠውን ፊደል መቀየሪያ ማጥፊያ

ምልክት

ማጥፊያ

ፊደል ማሰናጃ ለ HTML መሰረታዊ ምንጮች

ይምረጡ ፊደል እና የ ፊደል መጠን ለ HTML እና Basic source code ማሳያ

ፊደሎች

ይምረጡ ፊደል ለ HTML እና Basic source code ማሳያ ይምረጡ ራሱ በራሱ ተስማሚ ፊደል ራሱ በራሱ ፈልጎ እንዲያገኝ

ምንም-ተመጣጣኝ ላልሆኑ ፊደሎች ብቻ

ይመርምሩ ለማሳየት ምንም-ተመጣጣኝ ያልሆነ ፊደል በ ፊደሎች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

መጠን

ይምረጡ የ ፊደል መጠን ለ HTML እና Basic source code ማሳያ