አዲስ ቀለም መምረጫ

LibreOffice እርስዎን የ ቀለም ማስተካከያ መግለጽ ያስችሎታል: የ ሁለት-አቅጣጫ ንድፍ በ መጠቀም: እና የ ቁጥር ከፍታ ቻርት ለ ቀለም ይምረጡ ንግግር ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ - ቦታ ይጫኑ የ ቀለም ቁልፍ እና ከዛ ይጫኑ የ መምረጫ ቁልፍ

ምልክት

ይጫኑ የ ቀለም ንግግር ቁልፍ በ ብርሃን tab በ 3ዲ ውጤት ንግግር ውስጥ:


የ ቀለም መምረጫ መስኮት

የ ቀለም መምረጫ ንግግር መስኮት አራት ቦታዎች ይዟል

ይጫኑ በ ትልቁ የ ቀለም ቦታ በ ግራ በኩል አዲስ ቀለም ለ መምረጥ: ይህን የ መምረጫ ቦታ በ መጠቀም: እርስዎ ማሻሻል ይችላሉ ሁለት የ ቀለም አካሎችን: የ ቀረቡትን በ ቀአስ ወይንም HSB ቀለም ዘደዎች: ያስታውሱ እነዚህ ሁለት አካሎች አልተመረጡም በ ራዲዮ ቁልፎች በ ቀኝ በኩል በ ንግግር ውስጥ

በ መደርደሪያው ከ ታች በ ቀኝ በኩል: ለ እርስዎ ይታይዎታል ዋናው ቀለም ከ ወላጅ tab ውስጥ ቀለሞች

በ መደርደሪያው ከ ታች በ ግራ በኩል: የ እርስዎ ስራ የ አሁኑ ውጤት ንግግር ይታያል

የ ማስታወሻ ምልክት

LibreOffice ይጠቀሙ የ ቀአስ ቀለም ዘዴ ለማተሚያ ቀለም: የ CMYK መቆጣጠሪያዎች የሚቀርቡት የ ቀለም ማስገቢያውን ለማለስለስ ነው ይህን በ መጠቀም CMYK notation.


ቀአሰ

ቀይ

የ ቀይ ቀለም አካል ሊሻሻል ይችላል በ ቁመት የ ቀለም ተንሸራታች ውስጥ: እና የ አረንጓዴ እና ሰማያዊ ቀለም አካሎች በ ሁለት አቅጣጫ የ ቀለም መምረጫ ሜዳ ውስጥ: የሚቻለው ዋጋ ከ 0 እስከ 255. ነው

አረንጓዴ

የ አረንጓዴ ቀለም አካል ሊሻሻል ይችላል በ ቁመት የ ቀለም ተንሸራታች ውስጥ: እና የ ቀይ እና ሰማያዊ ቀለም አካሎች በ ሁለት አቅጣጫ የ ቀለም መምረጫ ሜዳ ውስጥ: የሚቻለው ዋጋ ከ 0 እስከ 255. ነው

ሰማያዊ

የ ሰማያዊ ቀለም አካል ሊሻሻል ይችላል በ ቁመት የ ቀለም ተንሸራታች ውስጥ: እና የ አረንጓዴ እና ቀይ ቀለም አካሎች በ ሁለት አቅጣጫ የ ቀለም መምረጫ ሜዳ ውስጥ: የሚቻለው ዋጋ ከ 0 እስከ 255. ነው

ሄክስ #

በ ቀአስ ውስጥ የ ቀለም ዋጋ ማሳያ እና ማሰናጃ: የ ተገለጸውን በ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ውስጥ

HSB

Hue

የ Hue ቀለም አካል ሊሻሻል ይችላል በ ቁመት የ ቀለም ተንሸራታች ውስጥ: እና Saturation and Brightness ቀለም አካሎች በ ሁለት አቅጣጫ የ ቀለም መምረጫ ሜዳ ውስጥ: የሚቻለው ዋጋ ከ 0 እስከ 359. ነው

ማቅለሚያ

የ Saturation ቀለም አካል ሊሻሻል ይችላል በ ቁመት የ ቀለም ተንሸራታች ውስጥ: እና Hue and Brightness ቀለም አካሎች በ ሁለት አቅጣጫ የ ቀለም መምረጫ ሜዳ ውስጥ: ዋጋዎች የሚገለጹት በ ፐርሰንት ነው ከ ( 0 እስከ 100) ነው

ብርሁነት

የ Brightness ቀለም አካል ሊሻሻል ይችላል በ ቁመት የ ቀለም ተንሸራታች ውስጥ: እና Hue and Saturation ቀለም አካሎች በ ሁለት አቅጣጫ የ ቀለም መምረጫ ሜዳ ውስጥ: ዋጋዎች የሚገለጹት በ ፐርሰንት ነው ከ ( 0 እስከ 100) ነው

CMYK

ሲያን

የ ሲያን ቀለም ዋጋ ማሰናጃ እንደ ተገለጸው በ CMYK የ ቀለም ዘዴዎች

ማጄንታ

የ ማጄንታ ቀለም ዋጋ ማሰናጃ እንደ ተገለጸው በ CMYK የ ቀለም ዘዴዎች

ቢጫ

የ ቢጫ ቀለም ዋጋ ማሰናጃ እንደ ተገለጸው በ CMYK የ ቀለም ዘዴዎች

ቁልፍ

የ ጥቁር ቀለም ዋጋ ማሰናጃ ወይንም ቁልፍ (ጥቁር) እንደ ተገለጸው በ CMYK የ ቀለም ዘዴዎች