ቀለም
እርስዎን ቀለም መምረጥ ያስችሎታል ከ ቀለም መደርደሪያ ውስጥ: የ ነበረውን ቀለም ማረሚያ ወይንም አዲስ ቀለም መግለጫ
ቀለሞች
መደርደሪያ
የ ተመረጠውን መደርደሪያ ስም መወሰኛ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለየ መደርደሪያ እዚህ
ቀለም ማሰናጃ
ዝግጁ የሆኑ ዝርዝር ቀለሞች ይዟል: ይጫኑ በሚፈለገው ላይ ከ ዝርዝር ውስጥ ለ መምረጥ
የ ቅርብ ጊዜ ቀለሞች
መጨረሻ የ ተመረጠውን እና የ ተፈጸመውን አስራ ሁለት የ ቀለም አይነት ማሳያ አዲስ ቀለም በሚመርጡ ጊዜ ከ ዝርዝሩ በ ግራ በኩል ይጨመራል: ዝርዝሩ ሙሉ ከሆነ እና እርስዎ አዲስ ቀለም መጨመር ከፈለጉ በ ቀኝ በኩል ያለው የ መጨረሻው ቀለም ይጠፋ እና አዲሱ ይጨመራል
መጨመሪያ
አዲስ ቀለም መጨመሪያ ወደ ማስተካከያ መደርደሪያ
ማጥፊያ
የ ተመረጠውን ቀለም ማጥፊያ ማረጋገጫ ከ ተጠየቀ በኋላ
እርስዎ ማጥፋት የሚችሉት ቀለሞች ከ ማስተካከያ መደርደሪያ ብቻ ነው
አዲስ
የ ተመረጠውን ቀለም ከ ቀለም መደርደሪያ ላይ እርስዎ የ ቀየሩትን ከ ታች በኩል ባለው መቆጣጠሪያ በ ቅድመ እይታ ማሳያ
ቀ
የ ቀለም ኮድ ለ ቀይ ቀለም አካላት: የሚቻሉት ዋጋዎች በ 0 እና በ 255. መካከል ነው
አ
የ ቀለም ኮድ ለ አረንጓዴ ቀለም አካላት: የሚቻሉት ዋጋዎች በ 0 እና በ 255. መካከል ነው
ሰ
የ ቀለም ኮድ ለ ሰማያዊ ቀለም አካላት: የሚቻሉት ዋጋዎች በ 0 እና በ 255. መካከል ነው
ሄክስ
የ ቀለም ኮድ የ ተገለጸው እንደ ሄክሳዴሲማል ዋጋ