የ መጻፊያ እርዳታዎች

ባህሪዎችን ይወስኑ ለ ፊደል ማረሚያ: ተመሳሳይ እና ጭረት መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - የ መጻፊያ እርዳታ :


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ:


ዝግጁ የ ቋንቋ ክፍሎች

የተገጠመውን ቋንቋ ክፍሎች ይዟል

የ ቋንቋ ክፍል አንድ ወይንም ሁለት ወይንም ሶስት ንዑስ ክፍሎች: ፊደል ማረሚያ: ጭረት: እና ተመሳሳይ መያዝ ይችላል: እያንዳንዱ ንዑስ-ክፍል ዝግጁ የሚሆነው በ አንድ ወይንም በ ተጨማሪ ቋንቋዎች ነው: እርስዎ ከ ተጫኑ ከ ስሙ ፊት ለ ፊት በ ክፍሉ ላይ: እርስዎ ማስጀመር ይችላሉ ሁሉንም ዝግጁ ንዑስ-ክፍሎች በ ተመሳሳይ ጊዜ: እርስዎ ከስወገዱ ምልክት ማድረጊያ ማሰናጃ: እርስዎ ያሰናክሉ ሁሉንም ዝግጁ ንዑስ-ክፍሎች በ ተመሳሳይ ጊዜ: እርስዎ ከ ፈለጉ ማስጀመር ወይንም ማሰናከል እያንዳንዱ ንዑስ-ክፍል: ይጫኑ በ ማረሚያ ቁልፍ ላይ ለ መክፈት የ ማረሚያ ክፍሎች ንግግር ውስጥ:

የ ማስታወሻ ምልክት

ማዋቀሪያው ሁለት የ ተለያዩ ዳይሬክቶሪዎች መፍጠር ያስችላል: አንዱ ፎልደር ተጠቃሚው የ መጻፍ መብት አለው: እና ሁለትኛው ተጠቃሚው የ መጻፍ መብት የለውም: ተጠቃሚው ማረም እና ማጥፋት ይችላል የ ተጠቃሚ መዝገበ ቃላት በ መጻፊያ አካባቢ መንገድ ውስጥ ባለው: ሌላው መዝገበ ቃላት ለ ንባብ ብቻ ነው


ማረሚያ

የ ቋንቋ ክፍል ለማረም ይምረጡት እና ይጫኑ ማረሚያ : ማረሚያ ክፍሎች ንግግር ይታያል

በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት

ዝግጁ የሆኑ የ ተጠቃሚ መዝገበ ቃላት ዝርዝር ምልክት ያድርጉ የ ተጠቃሚ መዝገበ ቃላት እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ ፊደል ማረሚያ እና ለ ጭረት

አዲስ

መክፈቻ የ አዲስ መዝገበ ቃላት ንግግር: እርስዎ የሚሰይሙበት በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት ወይንም የተለየ መዝገበ ቃላት እና ለ ተወሰነ ቋንቋ

አዲስ መዝገበ ቃላት

መዝገበ ቃላት ክፍል እርስዎ መሰየም ይችላሉ አዲስ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት ወይንም የተለየ መዝገበ ቃላት እና ለ ተወሰነ ቋንቋ

ስም

መወሰኛ አዲሱን የ መዝገበ ቃላት ስም ማስተካከያ የ ፋይሉ ተቀጥያ "*.DIC" ራሱ በራሱ ይጨመራል

ቋንቋ

የ ተወሰነ ቋንቋ በ መምረጥ እርስዎ የ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ መገደብ ይችላሉ በ መምረጥ ሁሉንም የ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ለ እያንዳንዱ ቋንቋ ራሱን ችሎ እንዲጠቀም

የተለዩ (-)

እርስዎ ማስወገድ የሚፈልጉትን ቃሎች ይወስኑ ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ስለዚህ እርስዎ የ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ መፍጠር ይችላሉ ሁሉንም ማስወገድ የሚፈልጉትን ቃሎች ያስወገድ: ይህ የ ተለየ መዝገበ ቃላት ካአስጀመሩ: ፊደል በሚታረም ጊዜ ለ እርስዎ ተመሳሳይ ማስታወሻ ይታያል ስለ ተወገዱት ቃሎች

ማረሚያ

መክፈቻ የ መዝገበ ቃላት ማረሚያ ማስተካከያ ንግግር: እርስዎ የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ወይንም የ ነበረውን ማስገቢያ የሚያርሙበት

መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ማረሚያ ንግግር ውስጥ እርስዎ ምርጫ አለዎት አዲስ ቃል ለ ማስገባት ወይንም የ ነበረውን ማስገቢያ ለማረም: እርስዎ የሚያርሙ ከሆነ የ ተለየ መዝገበ ቃላት: ንግግሩ የ ተለዩ ቃሎችን መለያ ክፍል ውስጥ ይጨምራል: ፊደል በሚታረም ጊዜ ይህ የ ተለየ እንደ ሀሳብ ይቀርባል

መዝገበ ቃላት በሚታረም ጊዜ: በ ፋይሉ ሁኔታ ላይ ምርመራ ይደረጋል: ፋይሉ ለ መጻፍ-የሚጠበቅ ከሆነ መቀየር አይቻልም: እነዚህ ቁልፎች አዲስ እና ማጥፊያ ይቦዝናሉ

መጽሀፍ

የሚታረመውን መጽሀፍ መወሰኛ

ሁሉንም ዝርዝር መተው (ሁሉንም) ሁሉንም ቃሎች ያካትታል ምልክት የተደረገባቸውን በ መተው ፊደል በሚታረንም ጊዜ: ይህ ዝርዝር ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ፊደል ማረሚያ ብቻ ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ሁሉንም ዝርዝር መተው ማስገቢያ መምረጥ እና ማጥፋት አይቻልም: ቃሎች ብቻ የ ተካተቱ እንደ ይዞታ ማጥፋት ይችላሉ: ይህ የሚሆነው ራሱ በራሱ ነው በ እያንዳንዱ ጊዜ LibreOffice ሲዘጋ


ቋንቋ

አዲስ ቋንቋ መመደቢያ ለ አሁኑ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ

ቃል

እርስዎ አዲስ ቃል መጻፍ ይችላሉ ወደ መዝገበ ቃላት ውስጥ ለ መጨመር: ከ ታች በኩል ባለው ዝርዝር ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል የመዝገበ ቃላት ይዞታ: ይመልከቱ የ አሁኑንመዝገበ ቃላት ማስተካከያ እርስዎ ቃል ከ ዝርዝር ውስጥ ከ መረጡ በ ጽሁፍ ሜዳ ውስጥ ይታያል: እርስዎ ቃል ከጻፉ በኋላ = ባህሪ እንደ "በራሱ መጨረሻ=": ቃሉ ራሱ በራሱ ይጫራል እና የ ጭረት ማሳሰቢያ አይታይም: ይጻፉ "በራሱ=መጨረሻ" ውጤቱ ቃል የሚጀምር በ ጭረት: ወይንም የ ጭረት ማሳሰቢያ ይታያል: እርስዎ የ = ምልክት የሚያስገቡበት

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ [] መከልከያ ከ እኩል = ምልክት ይልቅ የ ባህሪ ለውጦች ለ መግለጽ ከ ጭረት መጨረሻ በፊት: የሚቻሉ የ ባህሪዎች እና ለውጦች: (1) ተጨማሪ ባህሪዎች: ለምሳሌ: tug[g]gumi ትክክለኛው የ ጭረት ውጤት “tugg- gummi” የ Swedish ቃል “tuggummi”. (2) የ ተወሰነ ባህሪ ማስወገጃ በ ዲጂት: ለምሳሌ: paral·[1]lel ትክክለኛው የ ጭረት ውጤት “paral- lel” ለ Catalan ቃል “paral·lel”, አንድ ባህሪ ማስወገጃ ከ መጨረሻው ነጥብ በፊት. (3) ሁለቱንም ማስወገጃ እና ተጨማሪ ባህሪ ለምሳሌ: cafee[2é]tje ትክክለኛው የ ጭረት ውጤት “café- tje” ለ Dutch ቃል “cafeetje”, ሁለት ባህሪ ማስወገጃ ከ መጨረሻው ነጥብ በፊት እና አንድ ተጨማሪ መጨመሪያ

ተቀይሯል በ ወይንም ሰዋሰው በ

ይህ የ ማስገቢያ ሜዳ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ የተለየ መዝገበ ቃላት ሲያርሙ ነው: ወይንም ለ ቋንቋ-ጥገኛ የሆነ መዝገበ ቃላት ሲያስተካክሉ ነው: በ ተለየ መዝገበ ቃላት ውስጥ መዳው የሚያሳየው አማራጭ ሀሳብ ነው: ለ አሁኑ ቃል በ "ቃል" ጽሁፍ ሳጥን ለ ቋንቋ-ጥገኛ የሆነ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ውስጥ: ሜዳው የሚይዘው የ ቃሉን መሰረት ነው: ወይንም አጠቃቀሙን በ ቃሎች መቀላቀያ ውስጥ: ለምሳሌ: በ German መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ውስጥ: አዲሱ ቃል “Litschi” (lychee) ናሙና ቃል “Gummi” (gum) ውጤት ያስታውሳል የ “Litschis” (lychees), “Litschibaum” (lychee tree), “Litschifrucht” (lychee fruit) ወዘተ

አዲስ

ቃላት መጨመሪያ ወደ ቃላት ጽሁፍ ሜዳ በ እርስዎ የ መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ውስጥ: ቃሉ በ ተጠቆመው ሜዳ ውስጥ ይጨመራል ወደ የ ተለየ መዝገበ ቃላት በሚሰሩ ጊዜ

ምርጫዎች

ለ ፊደል ማረሚያ እና ጭረት ምርጫ መግለጫ

ማረሚያ

እርስዎ ዋጋውን መቀየር ከፈለጉ: ማስገቢያውን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማረሚያ ለ እርስዎ አዲሱን ዋጋ ማስገቢያ ንግግር ይታያል

መመርመሪያ በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል የ ተጻፈ ቃላት

ፊደል ማረሚያ በሚመረምር ጊዜ አቢይ ፊደል ይመረመር እንደሆን መወሰኛ

ቃላቶች ከ ቁጥር ጋር መመርመሪያ

ቁጥር የያዙ ቃላቶች እንዲሁም ፊደሎች ይመረመሩ እንደሆን መወሰኛ

የተለዩ አካባቢዎችን መመርመሪያ

ፊደል ማረሚያ በሚመረምር ጊዜ የ ተለየ አካባቢ እንደ መሳያ ጽሁፍ አይነት ይመረመር እንደሆን መወሰኛ

በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ

ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ እና ስህተቶቹን ከ ስሩ ማስመሪያ

የ ጽሁፍ ስህተት በ ቀይ ቀለም ከ ስሩ ተሰምሮበት ይደምቃል በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጠቆሚያውን ምልክት በ ተደረገበት ቃል ላይ ሲያደርጉ: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ አገባብ ዝርዝር ለ ማግኘት የ ማረሚያ ዝርዝር: ይምረጡ ማረሚያውን ቃል ለ መቀየር ቃሉን: እርስዎ ተመሳሳይ ስህተት እንደገና ከ ፈጸሙ ሰነዱን በሚያርሙ ጊዜ: እንደ ስህተት እንደገና ምልክት ይደረግበታል

ለ ቃላት ማጣመሪያ ቦታ ለመስጠት በራሱ አራሚ መቀየሪያ ሰንጠረዥ መክፈቻ የ በራሱ አራሚ ይዞታዎች ዝርዝር እና ይምረጡ በራሱ አራሚ እርስዎ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: ቃሉ ይቀየራል በ ተመሳስይ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ማጣመሪያ ቦታ ይሰጣል

አነስተኛ ቁጥር ለ ጭረት ባህሪዎች

ራሱ በራሱ ጭረት ለ መፈጸም የሚያስፈልገውን አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር መወሰኛ

ባህሪዎች ከ መስመር መጨረሻ በፊት

አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር ማሰናጃ ለ ቃል ጭረት ለ መፈጸም ከ መስመሩ መጨረሻ መቅረት ያለበትን

ባህሪዎች ከ መስመር መጨረሻ በኋላ

አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር መወሰኛ ለ ቃል ጭረት ለ መፈጸም በሚቀጥለው መስመር ላይ መቅረት ያለበትን

ጭረት ምንም ሳይጠየቅ

እርስዎ ሁለተኛ በ እጅ ጭረት ማስገቢያ እንዳይጠየቁ መወሰኛ: ሜዳው ምልክት ካልተደረገበት: ቃሎች በማይታወቁ ጊዜ ለ እርስዎ ይቀርባሉ ከ ንግግር ጋር ጭረት ማስገባት ይፈልጉ እንደሆን

ጭረት በተለየ አካባቢ

ጭረት እንደሚፈጸም በ ግርጌ ማስታወሻ: በ ራስጌዎች: እና ግርጌዎች ላይ መወሰኛ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ: