መንገድ

ይህ ክፍል የያዘው ነባር መንገድ ነው ለ አስፈላጊ ፎልደሮች በ LibreOffice. ይህ መንገድ በ ተጠቃሚው ሊታረም ይችላል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - መንገድ :

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ጽሁፍ - መንገድ


የተጠቀሙባቸው መንገዶች በ LibreOffice

ከዚህ ዝርዝር ውስጥ ማስገቢያውን ለማሻሻል: ይጫኑ ማስገቢያውን እና ይጫኑ ማረሚያ እንዲሁም ማስገቢያውን ሁለት ጊዜ መጫን ይችላሉ

ነባር

ነባር ቁልፍ እንደ ነበር መመለሻ በ ቅድሚያ የተወሰነ መንገድ ለ ሁሉም ለ ተመረጡት ማስገቢያዎች

ማረሚያ

ይጫኑ ለማሳየት የ መንገድ መምረጫ ወይንም የ ማረሚያ መንገድ ንግግር

እርስዎ የ ማስገቢያውን ቅደም ተእተል መቀየር ይችላሉ መደርደሪያው ላይ በ መጫን በ አይነት አምድ: የ አምድ ስፋት መቀየር ይቻላል መለያያውን በ ማንቀሳቀስ በ አምዶች መካከል በ አይጥ መጠቆሚያ

በሚቀጥሉት ዝርዝር መንገዶች ውስጥ: የሚካፈሉት ፎልደሮች መንገድ ውስጥ LibreOffice የ ተገጠሙት ይታያሉ: የ ተጠቃሚ ዳታ ለ እያንዳንዱ ተጠቃሚ የሚቀመጠው በ {ተጠቃሚ} ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: የሚገኘውም በ ተጠቃሚ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው

አይነት

መንገድ

መግለጫ

የ እኔ ሰነዶች

ነባር የ ሰነድ ፎልደር በ እርስዎ ስርአት ውስጥ

ይህን ፎልደር ማየት ይችላሉ መጀመሪያ ሲጠሩ የ መክፈቻ ወይንም ማስቀመጫ ንግግር

በራሱ አራሚ

ይህ ፎልደር የሚያጠራቅመው የ እርስዎን በራሱ አራሚ ጽሁፎች ነው

በራሱ ጽሁፍ

ይህ ፎልደር የሚያጠራቅመው የ እርስዎን በራሱ አራሚ ጽሁፎች ነው

አዳራሽ

አዲስ የ አዳራሽ ገጽታዎች የሚጠራቀሙት በዚህ ፎልደር ውስጥ ነው

ንድፎች

ይህን ፎልደር የሚታየው እርስዎ መጀመሪያ ሲጠሩ ነው ንግግር ለ ንድፍ እቃዎች መክፈቻ እና ማስቀመጫ

ተተኪዎች

ራሱ በራሱ ተተኪ ኮፒዎች ሰነዶች የሚተራቀሙት እዚህ ነው

ቴምፕሌቶች

ይህ ፎልደር የሚያጠራቅመው የ እርስዎን ቴምፕሌቶች ነው

ጊዚያዊ ፋይሎች

እዚህ ነው LibreOffice ጊዚያዊ ፋይሎች የሚቀመጡት

መመደቢያ

LibreOffice ያነባል የ TSCP BAF አሰራር ከዚህ ፋይል ውስጥ