ባጠቃላይ
ከ ባጠቃላይ ክፍል ነባር ማሰናጃውን መምረጥ ይችላሉ ሰነዶችን ለማስቀመጥ እና ነባር የ ፋይል አቀማመጥ
መጫኛ
በተጠቃሚው-የተወሰነ ማሰናጃ ሰነድ አቀማመጥ መጫኛ
በ ተጠቃሚው-የተወሰነውን ማሰናጃ በ ሰነድ ውስጥ የተቀመጠውን በ ሰነድ ውስጥ መጫኛ
በ ተጠቃሚው-የተወሰነ ማሰናጃ መጫኛ በ ሰነድ ውስጥ አልተመረጠም: የሚቀጥለው በ ተጠቃሚው-የተወሰነ ማሰናጃ ይፈጸማል
-
ማሰናጃ ዝግጁ ነው ለ ፋይል - ማተሚያ - ምርጫዎች
-
የ ፋክስ ስም
-
የ ክፍተት ምርጫ ለ አንቀጽ ከ ጽሁፍ ሰንጠረዥ በፊት
-
መረጃ ስለ ራሱ በራሱ ማሻሻያ ለ አገናኝ ሜዳ ተግባሮች እና ቻርትስ
-
መረጃ እንዴት እንደሚሰሩ በ Asian ባህሪ አቀራረብ
ይህ ማሰናጃ ሁል ጊዜ ከ ሰነዱ ጋር ይጫናል: ምርጫ ማድረጊያው ላይ ምልክት ቢደረግም ወይንም ባይደረግም:
-
የ ዳታ ምንጩ ተገናኝቷል ከ ሰነዱ እና ከ መመልከቻው ጋር
ከ ሰነዱ ጋር የ ማተሚያውን ማሰናጃ መጫኛ
ይህን ካስቻሉ የ ማተሚያ ማሰናጃ ይጫናል ከ ሰነድ ጋር: ይህ ሰነድ በርወት እንዲታተም ያስችላል: እርስዎ የ ማተሚያውን በ እጅ ካልቀየሩ በ ማተሚያ ንግግር ውስጥ: ከ ተሰናከለ: የ እርስዎ መደበኛ ማተሚያ ይጠቀማል ሰነድ ለማተም: የ አሁኑ ማተሚያ ማሰናጃ ይቀመጣል በ ሰነድ ውስጥ ይህ ምርጫ ምልክት ቢደረግ ወይንም ባይደረግ
ማስቀመጫ
የ ሰነድ ባህሪዎችን ከማስቀመጥ በፊት ማረሚያ
መወሰኛ የ ባህሪዎች ንግግር ይታይ እንደሆን ሁልጊዜ ሲመርጡ የ ማስቀመጫ እንደ ትእዛዝ
ሁል ጊዜ ተተኪ ኮፒ መፍጠሪያ
ማስቀመጫ ቀደም ያለውን የ ሰነድ እትም እንደ ተተኪ ኮፒ ሁልጊዜ ሰነድ ሲያስቀምጡ LibreOffice መፍጠሪያ ተተኪ ኮፒ: ቀደም ያለው ተተኪ ኮፒ ይቀየራል: ተተኪው ኮፒ ያገኛል ተጨማሪ .BAK.
የተተኪ ኮፒ ፋይል አካባቢ ለመቀየር ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice - መንገድ እና ከዛ የ አዲሱን ተተኪ ፋይል መንገድ ያስገቡ
በራሱ ማዳኛ መረጃን ማስቀመጫ በየ
መወሰኛ የ LibreOffice መረጃ ማስቀመጫ እንደ ነበር ለ መመለስ የሚያስፈልገው ሁሉንም የ ተከፈቱ ሰነዶች በ ድንገት ግጭት ቢፈጠር: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማስቀመጫ ጊዜ ክፍተት
ደቂቃዎች
ይወስኑ የ ጊዜ ክፍተት በ ደቂቃዎች ለ ራሱ በራሱ እንደገና ፈልጎ ማግኛ ምርጫ
ሰነዱን ራሱ በራሱ ማስቀመጫ
ይወስኑ ለ LibreOffice ማስቀመጫ ሁሉንም የ ተከፈቱ ሰነዶች መረጃ በራሱ እንደገና ፈልጎ ማግኛ: ይጠቀሙ ተመሳሳይ የ ክፍተት ጊዜ ለ በራሱ እንደገና ፈልጎ ማግኛ
ማስቀመጫ URLs ከ ፋይል ስርአቱ አንጻር
ይህ ምርጫ እርስዎን የሚያስችለው ለ አንፃራዊ መድረሻ ነው ለ URLs በ ፋይል ስርአት እና በ ኢንተርኔት ላይ: አንፃራዊ መድረሻ ጋር መድረስ የሚቻለው የ ሰነዱ ምንጭ እና የ ማመሳከሪያ ሰነድ ሁለቱም በ አንድ አካል ላይ ሲሆን ነው
አንፃራዊ አድራሻ ሁልጊዜ የሚጀምረው ከ ዳይሬክቶሪ ነው የ አሁኑ ሰነድ ካለበት: በ አንፃሩ ግን ፍጹም አድራሻ ሁልጊዜ የሚጀምረው ከ root ዳይሬክቶሪ ነው: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ልዩነቱን ያሳያል አገባቡን የ አንፃራዊ እና ፍጹም አድራሻ ማመሳከሪያ:
ምሳሌዎች |
የፋይል ስርአት |
ኢንተርኔት |
ዝምድናው |
../ምስሎች/img.jpg |
../ምስሎች/img.jpg |
ፍጹም |
file:///c|/work/images/img.jpg |
http://myserver.com/work/images/img.jpg |
የ እርዳታ ምክር ሁልጊዜ የሚያሳየው ፍጹም መንገድ ነው: ነገር ግን ሰነድ ከ ተቀመጠ በ HTML አቀራረብ LibreOffice አንፃራዊ መንገድ ይገባል ትክክለኛው ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ
ይህን ሳጥን ይምረጡ ለ አንፃራዊ ማስቀመጫ ለ URLs በ ፋይል ስርአት ውስጥ
URLs ማስቀመጫ ከ ኢንተርኔት አንፃር
ይህን ሳጥን ይምረጡ ለ አንፃራዊ ማስቀመጫ ለ URLs በ ኢንተርኔት ውስጥ
ነባር የ ፋይል አቀራረብ እና የ ODF ማሰናጃዎች
የ ODF አቀራረብ አትም
OpenOffice.org 3 እና StarOffice 9 አዲስ ገጽታዎችን አስተዋውቀዋል ሰለዚህ መቀመጥ ያለበት በ መጠቀም ነው የ OpenDocument አቀራረብ (ODF) እትም 1.2. ቀደም ያለው እትም የ OpenOffice.org 2 እና StarOffice 8 s የሚደግፉት የ ፋይል አቀራረብ ODF 1.0/1.1. ቀደም ያለው የ ፋይል አቀራረብ ማስቀመጥ አይችልም ሁሉንም አዲስ ገጽታዎች የ አዲሱን ሶፍትዌር:
የ አሁኑ LibreOffice እትሞች ሰነዶችን መክፈት ይችላሉ በ ODF አቀራረብ 1.0/1.1 እና 1.2.
እርስዎ በሚያስቀምጡ ጊዜ: መምረጥ ይችላሉ ሰነዱን ለማስቀመጥ በ አቀራረብ በ ODF 1.2, ODF 1.2 (የተስፋፋ), ወይንም በቅድሚያ አቀራረብ በ ODF 1.0/1.1.
አሁን የ ODF 1.2 (የተስፋፋ) አቀራረብ የሚያስችለው የ መሳያ እና የ ማስደነቂያ ፋይሎች አስተያየቶችን እንዲይዙ ነው: እነዚህ አስተያየቶች ማስገባት ይቻላል በ
በ ዘመናዊው ሶፍትዌር: አስተያየቶች ሊጠፉ ይችላሉ ፋይሉ በሚጫን ጊዜ ቀደም ላለው ሶፍትዌር እትም በ አዲሱ እትም የተቀመጡአንዳንድ ካምፓኒዎች ወይንም ድርጅቶች ይፈልጉ ይሆናል የ ODF ሰነዶችለ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: እርስዎ አቀራረብ መምረጥ ይችላሉ ለማስቀመጥ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይህ አሮጌ አቀራረብ ማስቀመጥ አይችልም ሁሉንም አዲስ ገጽታዎች: ስለዚህ አዲሱ አቀራረብ የ ODF 1.2 (የ ተስፋፋ) እንመክራለን የሚቻል ከሆነ
የ ODF 1.2 የ ተስፋፋ (ጥቅል) ዘዴ ወደ ኋላ-ተስማሚ ODF 1.2 ነው ከ ተስፋፋ ዘዴ ጋር: የ ተከለከሉ ገጽታዎችን ይጠቀማል በ ODF1.2 እና/ወይንም 'ችግር-ተስማሚ ' ከ አሮጌ OpenOffice.org እትሞች ጋር: ጠቃሚ ሊሆን ይችላል: እርስዎ ከ ፈለጉ ተቀያያሪ የ ODF ሰነዶች ከ ተጠቃሚዎች ጋር: የሚጠቀሙ ቀደም ያለ የ-ODF1.2 ወይንም ODF1.2-ብቻ የ መተግበሪያ ስጦታ
በ ODF ወይንም በ ነባር አቀማመጥ ሳይቀመጥ ሲቀር ማስጠንቀቂያ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ማስጠንቀቂያ መልእክት እንዲታይ እርስዎ ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ በ OpenDocument አቀራረብ ያልሆነ ወይንም እርስዎ ካላሰናዱ ነባር አቀራረብ በ መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የትኛው የ ፋይል አቀራረብ እንደ ነባር እንደሚፈጸም የ ተለያዩ አይነት ሰነዶች በሚያስቀምጡ ጊዜ: እርስዎ ሁል ጊዜ ሰነዶች የሚቀያየሩ ከሆነ የ Microsoft Office የሚጠቀሙ: ለምሳሌ: እርስዎ እዚህ መግለጽ ይችላሉ: LibreOffice እንዲጠቀም የ Microsoft Office ፋይል አቀራረብ እንደ ነባር እንዲጠቀም
የ ሰነዱ አይነት
የ ሰነድ አይነት ይወስኑ እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉትን እንደ ነባር የ ፋይል አቀራረብ
ሁልጊዜ ማስቀመጫ እንደ
ይወስኑ የ ተመረጠው ሰነድ አይነት በ ግራ በኩል ሁልጊዜ እንዴት እንደሚቀመጥ የዚህ አይነት ፋይል: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ሌላ የ ፋይል አይነት ለ አሁኑ ሰነድ በ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ