የ ተጠቃሚ ዳታ
ገጽ ለማስገባት ይህን tab ይጠቀሙ ወይንም የ ተጠቃሚ ዳታ ለማረም አንዳንድ ዳታ ቀደም ብለው ገብተው ይሆናል በ ተጠቃሚው ሲገጠም LibreOffice.
የ ተጠቃሚ ዳታ ቴምፕሌቶች እና አዋቂ ይጠቀማሉ በ LibreOffice. ለምሳሌ: "የ መጀመሪያ ስም" እና "የ አባት ስም" የ ዳታ ሜዳዎች ራሱ በራሱ የ እርስዎን ስም እንደ ደረሲ ያስገባል ለ አዲስ ሰነድ: ይህን እርስዎ መመልከት ይችላሉ በ ፋይል - ባህሪዎች ውስጥ
አንዳንድ የ ተጠቃሚ ዳታ ራሱ በራሱ ይካተታል በ ውስጣዊ መዝገበ ቃላት ውስጥ ስለዚህም በ ፊደል ማረሚያው ይታወቃል: እርስዎ ሲጽፉ ስህተት ቢፈጥሩ: ፕሮግራሙ ይህን ዳታ በ መጠቀም መቀየሪያ ሀሳብ ያቀርባል: ያስታውሱ ዳታ ላይ ለውጡ ተጽእኖ የሚፈጥረው እንደገና ካስነሱ LibreOffice በኋላ ነው
አድራሻ
ይጠቀሙ የ አድራሻ ሜዳ የ ግል ተጠቃሚ ዳታ ለ ማስገባት እና ለ ማረም
ድርጅት
የ እርስዎን ድርጅት ስም በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
የ መጀመሪያ ስም
የ እርስዎን የ መጀመሪያ ስም ይጻፉ
የ አባት ስም
የ እርስዎን የ አባት ስም ይጻፉ
መነሻዎች
የ እርስዎን መነሻ ይጻፉ
መንገድ
የ እርስዎን መንገድ ስም በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ፖሳቁ
የ እርስዎን ፖሳቁ በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ከተማ
እርስዎ የሚኖሩበትን ከተማ ይጻፉ
አገር
የ እርስዎን ክፍለ ሀገር ይጻፉ
አርእስት
የ እርስዎን አርእስት በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ቦታ
የ እርስዎን ቦታ በ ድርጅቱ ውስጥ በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ስልክ (የቤት)
የ እርስዎን የ ግል ስልክ በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ስልክ (የስራ)
የ እርስዎን የ ስራ ስልክ በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ፋክስ
የ እርስዎን የ ፋክስ ቁጥር በዚህ ሜዳ ውስጥ ይጻፉ
ኢ-ሜይል
የ እርስዎን ኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉ ለምሳሌ my.name@my.provider.com