ምርጫዎች

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር ለ ፕሮግራም ማዋቀሪያ ማስተካከያ ነው

እርስዎ ያሰናዱት በሙሉ ራሱ በራሱ ይቀመጣል: ማስገቢያውን ለማስፋት ሁለት ጊዜ ይጫኑ ማስገቢያው ላይ ወይንም ይጫኑ መደመሪያ ምልክት ላይ: ማስገቢያውን ለማሳነስ ሁለት ጊዜ ይጫኑ ማስገቢያው ላይ ወይንም ይጫኑ መቀነሻ ምልክት ላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

ለ እርስዎ የሚታየው ማስገቢያ ለ አሁኑ ሰነድ መፈጸሚያ ብቻ ነው: የ አሁኑ ሰነድ የ ጽሁፍ ሰነድ ከሆነ: ለ እርስዎ ይህ ይታያል የ LibreOffice መጻፊያ ማስገቢያ: እና ለ ሁሉም ክፍሎች: LibreOffice. LibreOffice ማስደነቂያ እና LibreOffice መሳያ በዚህ ንግግር ውስጥ የሚታዩት እንደ አንድ ነው: መደበኛ ማስገቢያዎች ሁልጊዜ ይታያሉ


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ :

የ ማስታወሻ ምልክት

ማስታወሻ ለ: Mac OS ተጠቃሚዎች: እርዳታ ይገልጻል ስለ ዝርዝር መንገድ መሳሪያዎች - ምርጫ በ ተለያዩ ቦታዎች: ይህን መንገድ ይቀይሩ በ LibreOffice - ምርጫዎች በ እርስዎ የ Mac OS ዋና ዝርዝር ላይ: ሁለቱም ዝርዝር ማስገቢያዎች የሚከፍቱት የ ምርጫ ንግግር ሳጥን ነውየ ምርጫ ንግግር ቁልፍ

እሺ

በ ገጹ ላይ ያሉትን ለውጦች ማስቀመጫ እና የ ምርጫውን ንግግር መዝጊያ:

መሰረዣ

ሁሉንም ለውጦች ማስወገጃ እና የ ምርጫውን ንግግር መዝጊያ:

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ:


እርዳታ

የ እርዳታ ይዞታ መክፈቻ: አማራጭ ገጾች እንዲታዩ:

LibreOffice

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መፍጠር ባጠቃላይ ማሰጃዎች ለ መስሪያ በ LibreOffice. መረጃው በሚሸፍነው አርእስት እንደ ተጠቃሚ ዳታ: ማስቀመጫ: ማተሚያ: መንገድ ወደ አስፈላጊ ፋይሎች: እና ዳይሬክቶሪዎች እና ነባር ቀለሞች

መጫኛ/ማስቀመጫ

መጫኛ/ማስቀመጫ ማሰናጃዎች ባጠቃላይ መወሰኛ

ቋንቋ ማሰናጃዎች

ለ ተጨማሪ ቋንቋ ባህሪዎች መግለጫ

LibreOffice መጻፊያ

እነዚህ ማሰናጃዎች ይወስናሉ ሰነዶች እንዴት እንደሚፈጠሩ በ LibreOffice እና እንዴት እንደሚያዙ: እንዲሁም ይችላሉ ማሰናጃውን መግለጽ ለ አሁኑ ጽሁፍ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

LibreOffice መጻፊያ/ዌብ

መሰረታዊ መግለጫ ማሰናጃዎች ለ LibreOffice ሰነዶች በ HTML አቀራረብ.

LibreOffice ሰንጠረዥ

የ ተለያየ ማሰናጃ መግለጫ ለ ሰንጠረዦች: ለሚታዩት ይዞታዎች: እና የ መጠቆሚያው አቅጣጫ ክፍል ውስጥ ካስገቡ በኋላ: እርስዎ እንዲሁም መግለጽ ይችላሉ የ መለያዎች ዝርዝር: የ ዴሲማል ቦታዎች መወሰኛ እና የ መቅረጫ ማሰናጃዎች: እና ለውጦችን ማድመቂያ

LibreOffice ማስደነቂያ

የ ተለያየ ማሰናጃ አዲስ ለ ተፈጠረ የ ማቅረቢያ ሰነድ: እንደ የሚታዩት ይዞታዎች አይነት: የሚጠቀሙት የ መለኪያ ክፍል: መጋጠሚያ እና ማሰለፊያ ካለ እንዴት እንደሚፈጸም መግለጫ

LibreOffice መሳያ

አለም አቀፍ መግለጫ ማሰናጃ ለ መሳያ ሰነዶች: የሚታዩትን ይዞታዎች ያካትታል: የሚጠቀሙት መመጠኛ: የ መጋጠሚያ ማሰለፊያ እና ይዞታዎች በ ነባር ይታተማሉ

LibreOffice ሂሳብ

የ ማተሚያ አቀራረብ እና የ ማተሚያ ምርጫ ለ ሁሉም አዲስ መቀመሪያ ሰነዶች መግለጫ: እነዚህ ምርጫ የሚፈጸሙት እርስዎ መቀመሪያ በ ቀጥታ በሚያትሙ ጊዜ ነው ከ LibreOffice ሂሳብ

LibreOffice ቤዝ

የ ዳታ ምንጭ ማሰናጃዎች ባጠቃላይ መወሰኛ በ LibreOffice.

ቻርትስ

ለ ቻርትስ ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ

ኢንተርኔት

የ ኢንተርኔት ማሰናጃዎች መወሰኛ