ቅርጽ

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው የ ተለመዱ ቅርጾችን ነው እንደ መስመር: ክብ: ሶስት ማእዘን: እና ስኴር ወይንም የ ምልክት ቅርጽ እንደ ሳቂታ ፊት: ልብ: እና አበባ ናቸው ወደ ሰነድ ውስጥ ሊጨመሩ የሚችሉ

መስመር

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው ነፃ መስመር: ክብ: እና ፖሊጎን መስመር ቅርጾች ነው

መስመር

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift

መሰረታዊ

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው መሰረታዊ ቅርጾች እንደ አራት ማእዘን: ክብ: ሶስት ማእዘን: ፔንታጎን: ሲሊንደር እና ኪዩብ ነው

ምልክት

ይህ ንዑስ ዝርዝር የያዘው መሰረታዊ ምልክቶች ሳቂታ ፊት: ልብ: ፀሐይ: ጨረቃ: አበባ: እንቆቅልሽ: ስላሽ ቅርጾች እና ቅንፍ ነው