የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ
የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ የሚታየው እርስዎ የ ፎርም እቃ ሲመርጡ ነው በ ንድፍ ዘዴ በሚሰሩ ጊዜ
ይምረጡ
ይህ ምልክት ይቀይራል የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ መምረጫ ዘዴ: ወይንም ይህን ዘዴ ማቦዘኛ: የ መምረጫ ዘዴ የሚጠቀሙት የ መቆጣጠሪያዎች ለ መምረጥ ነው በ አሁኑ ፎርም ውስጥ
የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ
የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ መቀያየሪያ: ይህ ተግባር የሚጠቅመው በፍጥነት ለ መቀየር ነው በ ንድፍ እና የተጠቃሚ ዘዴ መካከል: ያስነሱ ለ ማረም የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ያቦዝኑ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ለመጠቀም
ሜዳ መጨመሪያ
Tab ደንብ
በ Tab ደንብ ንግግር ውስጥ እርስዎ ደንቡን ማሻሻል ይችላሉ: የትኛው የ መቆጣጠሪያ ሜዳ ትኩረት እምደሚያገኝ ተጠቃሚው በሚጫን ጊዜ የ tab ቁልፍ
ራሱ በራሱ ትኩረት መቆጣጠሪያ
የ ራሱ በራሱ መቆጣጠሪያ ትኩረት ካስጀመሩ: የ መጀመሪያው የ ፎርም መቆጣጠሪያ ይመረጣል እርስዎ ሰነድ ሲከፍቱ: ይህ ቁልፍ ካልጀመረ: ጽሁፍ ይመረጣል ከ ተከፈተ በኋላ: የ Tab ደንብ እርስዎ የ መጀመሪያ ፎርም መቆጣጠሪያ እንዲሆን የወሰኑት
ቡድን
መለያያ
ቡድን ማስገቢያ
የ ተመረጠውን ቡድን መክፈቻ: ስለዚህ እርስዎ እያንዳንዱን እቃዎች ማረም ይችላሉ: የ ተመረጠውን ቡድን እቅፍ ቡድን ከያዘ: እርስዎ ይህን ትእዛዝ መድገም ይችላሉ በ ንዑስ ቡድኖች ላይ
ከ ቡድን መውጫ
መጋጠሚያ ማሳያ
መጋጠሚያ ላይ መቁረጫ
እርስዎ እቃዎችን ለ ማንቀሳቀስ ይችላሉ በ መጋጠሚያ ነጥቦች ላይ ብቻ