የ ንድፍ ጥያቄ መደርደሪያ

እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ ወይንም በሚያርሙ ጊዜ የ SQL ጥያቄ: ይጠቀሙ ምልክቶችን በ ጥያቄ ንድፍ መደርደሪያ ላይ የሚታየውን ዳታ ለ መቆጣጠር

እንደ ሁኔታው እርስዎ ጥያቄ ከ ፈጠሩ ወይንም መመልከቻ በ ንድፍ ወይንም SQL tab ገጽ ውስጥ: የሚቀጥለው ምልክት ይታያል:

ጥያቄ ማስኬጃ

የ SQL ጥያቄ ማስኬጃ እና ማሳያ የ ጥያቄ ውጤት ጥያቄ ማስኬጃ ተግባር ጥያቄ አያስቀምጥም

ምልክት

ጥያቄ ማስኬጃ

ጥያቄውን ማጽጃ

ከ ንድፍ መስኮት ውስጥ ጥያቄ ማጽጃ እና ሁሉንም ሰንጠረዦች ማስወገጃ

ምልክት

ጥያቄውን ማጽጃ

የ ንድፍ መመልከቻ መቀየሪያ ማብሪያ / ማጥፊያ

የ ንድፍ መመልከቻ ወይንም የ SQL መመልከቻ ለ ጥያቄ ማሳያ

ምልክት

የ ንድፍ መመልከቻ መቀየሪያ ማብሪያ / ማጥፊያ

ሰንጠረዥ መጨመሪያ

በ ንድፍ መስኮት ውስጥ የሚገባውን ሰንጠረዥ መወሰኛ በ ሰንጠረዥ መጨመሪያ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ ሰንጠረዥ እርስዎ የሚፈልጉትን ለ አሁኑ ስራ

ምልክት

ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ተግባሮች

የ "ተግባር" ረድፍ በ ታችኛው ክፍል ማሳያ በ ንድፍ መመልከቻ በ ጥያቄ ንድፍ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ተግባሮች

የ ሰንጠረዡ ስም

የ "ሰንጠረዥ" ረድፍ በ ታችኛው ክፍል ማሳያ በ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ

ምልክት

የ ሰንጠረዡ ስም

የ ሀሰት ስም

የ "ሀሰት" ረድፍ በ ታችኛው ክፍል ማሳያ በ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ

ምልክት

የ ሀሰት ስም

የተለዩ ዋጋዎች

ማስፊያ የ ተፈጠረውን እና የ ተመረጠውን በ SQL ጥያቄ በ አሁኑ አምድ በ ተለየ ደንብ ውስጥ ውጤቱ ተመሳሳይ ዋጋዎች በርካታ ጊዜ የ ተዘረዘሩ አንዴ ጊዜ ብቻ ይዘረዘራል

ምልክት

የተለዩ ዋጋዎች

የሚቀጥለው ምልክት ያለው በ SQL tab ገጽ ላይ ነው:

የ SQL ትእዛዝ በቀጥታ ማስኬጃ

በ Native SQL ዘዴ ውስጥ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ SQL ትእዛዞች የማይተረጎሙ በ LibreOffice, ነገር ግን በ ቀጥታ ይተላለፋሉ ወደ ዳታ ምንጭ እርስዎ እነዚህን ለውጦች በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: እርስዎ በኋላ መቀየር አይችሉም ወደ ንድፍ መመልከቻ

ምልክት

የ SQL ትእዛዝ በቀጥታ ማስኬጃ