የ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ
የ ዳታ መደርደሪያውን ሰንጠረዥ ይጠቀሙ ዳታ መመልከቻውን ለመቆጣጠር
የ ተጣራው ሜዳ መመልከቻ ንቁ ነው እርስዎ እስከሚቀይሩት ድረስ: ወይንም የ መለያ ማጣሪያ መመዘኛ እስከሚሰርዙ ድረስ: ማጣሪያ ንቁ ከሆነ: የ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት የ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ ንቁ ነው
ለ አሁኑ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ማረሚያ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ
መጨረሻ የሰሩትን ወይንም መጨረሻ ጽፈው ያስገቡትን መገልበጫ: እርስዎ ይምረጡ መገልበጥ የሚፈልጉትን: ይጫኑ ቀስቱ ላይ በ መተው ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ
በ ፎርሞች ወይንም ዳታቤዝ ሰንጠረዦች ውስጥ እርስዎ መፈለግ ይችላሉ በ ሙሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች: ዝርዝር ሳጥኖች: እና ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች ውስጥ ለ ተወሰኑ ዋጋዎች
የሚታየውን ዳታ ማነቃቂያ በ በርካታ-ተጠቃሚዎች አካባቢ: የሚታየውን ዳታ ማነቃቃት ዳታውን ዘመናዊ ያደርገዋል
ለ ዳታ ማሳያ የ መለያ መመዘኛ መወሰኛ ማሳያ
የ ጽሁፍ ሜዳ የሚለየው በ ፊደል ቅደም ተከተል ነው: የ ቁጥር ሜዳ የሚለየው በ ቁጥር ነው
የ ጽሁፍ ሜዳ የሚለየው በ ፊደል ቅደም ተከተል ነው: የ ቁጥር ሜዳ የሚለየው በ ቁጥር ነው
አሁን የተመረጠውን የ ዳታ ሜዳ ይዞታ መሰረት ባደረገ መዝገብ ማጣሪያ
በ ሰንጠረዡ የተጣረው እና ያልተጣራው መመልከቻ መካከል መቀያየሪያ
የ ማጣሪያ ምርጫዎችን ማሰናዳት ያስችሎታል
የ ማጣሪያ ማሰናጃ መሰረዣ: በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ እና ሁሉንም መዝገቦች ማሳያ
ሁሉንም ሜዳዎች ምልክት የተደረገባቸውን መዝገቦች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ማስገቢያ
ምልክት የ ተደረገበትን መዝገብ ከ ነበረው ዳታቤዝ ሜዳ ይዞታ ውስጥ ማሻሻያ የ ዳታ ወደ ሜዳዎች ምልክት ዝግጁ የሚሆነው የ አሁኑ ሰነድ የ ጽሁፍ ሰነድ ብቻ ሲሆን ነው
የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂን ያስነሳል የ ደብዳቤ ፎርም ለ መፍጠር
ከ አሁኑ ሰነድ ጋር የ ተገናኘው ሰንጠረዥ: የ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ይታያል
የ ዳታ ምንጭ መቃኛ መመልከቻ ማብሪያ እና ማጥፊያ የ መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ ምክት የሚታየው በ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ