መደበኛ መደርደሪያ

መደበኛ መደርደሪያ ዝግጁ ነው ለሁሉም LibreOffice መፈጸሚያ

አዲስ

መፍጠሪያ አዲስ LibreOffice ሰነድ

ምልክት

አዲስ

ፋይል መክፈቻ

የ አካባቢ ወይንም የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ: ወይንም ማምጫ

ምልክት

ፋይል መክፈቻ

ማስቀመጫ

የ አሁኑን ሰነድ ማስቀመጫ

ምልክት

ማስቀመጫ

ማስቀመጫ እንደ

የ አሁኑን ሰነድ በተለየ አካባቢ ማስቀመጫ: ወይንም በተለየ የ ፋይል ስም ወይንም አይነት ማስቀመጫ

ምልክት

ማስቀመጫ እንደ

ኢ-ሜይል ሰነድ

አዲስ መስኮት መክፈቻ በ እርስዎ ነባር የ ኢ-ሜይል ፕሮግራም ከ አሁኑ ሰነድ ጋር እንደ ማያያዣ ሰነዱ አዲስ ከሆነ እና ቀደም ብሎ ያልተቀመጠ ከሆነ: አቀራረቡ ይወሰናል በ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይን ይጠቀማል

ምልክት

ኢ-ሜይል ሰነድ

ፋይል ማረሚያ

ይጠቀሙ የ ፋይል ማረሚያ ምልክት የ ማረሚያ ዘዴን ለ ማስጀመር ወይንም ለ ማቦዘን

ምልክት

ፋይል ማረሚያ

እንደ PDF መላኪያ

የ አሁኑን ፋይል ማስቀመጫ ወደ Portable Document Format (PDF) version 1.4. የ PDF ፋይል መመልከት እና ማተም ይቻላል በማንኛውም መድረክ በ ዋናው አቀራረብ እንደ ነበረ: ይህን የሚደግፍ ሶፍትዌር ከ ተገጠመ

ምልክት

በቀጥታ እንደ PDF መላኪያ

ፋይል በቀጥታ ማተሚያ

ይጫኑ ፋይል በቀጥታ ማተሚያ ምልክትለማተም ንቁ የሆነውን ሰነድ በ አሁኑ ነባር የማተሚያ ማሰናጃ ይህ መግለጫ በ ማተሚያ ማሰናጃ ንግግር ውስጥ: መጥራት ይችላሉ በ ማተሚያ ማሰናጃዎች ዝርዝር ትእዛዝ

ምልክት

ፋይል በቀጥታ ማተሚያ

ፊደል ማረሚያ

ሰነድ ወይንም አሁን የ ተመረጠውን የ ፊደል ስህተት መመርመሪያ: የ ሰዋሰው መመርመሪያ ተጨማሪ ተገጥሞ ከሆነ: የ ሰዋሰው ስህተት ይመረመራል

ምልክት

ፊደል ማረሚያ

ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ማብሪያ/ማጥፊያ

ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ እና ስህተቶቹን ከ ስሩ ማስመሪያ

ምልክት

ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ማብሪያ/ማጥፊያ

መቁረጫ

ማስወገጃ እና ኮፒ ማድረጊያ የተመረጠውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ

ምልክት

መቁረጫ

ኮፒ

የተመረጠውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ

ምልክት

ኮፒ

መለጠፊያ

መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታ ማስገቢያ: እና የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም እቃዎች መቀየሪያ

ምልክት

መለጠፊያ

ተመሳሳይ አቀራረብ

መጀመሪያ ጽሁፍ ይምረጡ ወይንም እቃ: ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት: ይጫኑ ወይንም ይጎትቱ በ ሌላ ጽሁፍ ባሻገር ወይንም ይጫኑ እቃ ላይ ተመሳሳይ አቀራረብ ለ መፈጸም

ይጫኑ የ ተመሳሳይ አቀራረብ ምልክት ምልክትመደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ

ምልክት

ተመሳሳይ አቀራረብ

መተው

መጨረሻ የሰሩትን ወይንም መጨረሻ ጽፈው ያስገቡትን መገልበጫ: እርስዎ ይምረጡ መገልበጥ የሚፈልጉትን: ይጫኑ ቀስቱ ላይ በ መተው ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ

ምልክት

መተው

እንደገና መስሪያ

መጨረሻ የ ሰሩትን መገልበጫ መተው ትእዛዝ: ለ መምረጥ የ መተው ደረጃን እርስዎ መገልበጥ የሚፈልጉትን: ይጫኑ ቀስቱ ላይ የ እንደገና መስሪያ ምልክት አጠገብ ያለውን በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ

ምልክት

እንደገና መስሪያ

Hyperlink

እርስዎን hyperlinks መፍጠር እና ማረም የሚያስችሎት ንግግር መክፈቻ

ምልክት

የ Hyperlink ንግግር

መቃኛ

ይጫኑ የ መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክትን ለማሳየት ወይንም ለመደበቅ መቃኛውን

ምልክት

መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ

ማሳያ & እቅድ መመልከቻ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ የ መመልከቻውን ማሳያ LibreOffice. የ አሁኑ ማሳያ መጠን የሚታየው በ ፐርሰንት ዋጋ ነው በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ

ምልክት

ማሳያ

LibreOffice እርዳታ

ዋናውን ገጽ መክፈቻ የ LibreOffice እርዳታ ገጽ ለ አሁኑ መተግበሪያ በ እርዳታው ገጽ ውስጥ ማውጫ ወይንም ጽሁፍ መሸብለል እና መፈለግ ይችላሉ

ምልክት

LibreOffice እርዳታ

ይህ ምንድነው

የ ተስፋፉ የ እርዳት ምክሮች ማስቻያ በ አይጡ መጠቆሚያ ስር የሚቀጥለውን እስከሚጫኑ ድረስ

ምልክት

ይህ ምንድነው

URL መጫኛ

እርስዎ በ ወሰኑት እና ባስገቡት URL መሰረት ሰነድ መጫኛ: እርስዎ አዲስ URL መጻፍ ይችላሉ: URL ማረም: ወይንም አንድ ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ: የ አሁኑን ሰነድ ሙሉ መንገድ ያሳያል

የ ምክር ምልክት

URL መጫኛ ማስቻያ በሚታዩ ቁልፎች ትእዛዝ (በ ቀኝ-ይጫኑ በ እቃ መደርደሪያ) ላይ