እርዳታ

የ እርዳታ ዝርዝር የሚያስችለው ማስጀመር እና መቆጣጠር ነው የ LibreOffice እርዳታ ስርአት

LibreOffice እርዳታ

ዋናውን ገጽ መክፈቻ የ LibreOffice እርዳታ ገጽ ለ አሁኑ መተግበሪያ በ እርዳታው ገጽ ውስጥ ማውጫ ወይንም ጽሁፍ መሸብለል እና መፈለግ ይችላሉ

ምልክት

LibreOffice እርዳታ

ይህ ምንድነው

የ ተስፋፉ የ እርዳት ምክሮች ማስቻያ በ አይጡ መጠቆሚያ ስር የሚቀጥለውን እስከሚጫኑ ድረስ

ምልክት

ይህ ምንድነው

የ ተጠቃሚ መምሪያ

የ ሰነዶች ገጽ ይከፍታል በ ድህረ ገጽ ውስጥ በ ዌብ መቃኛ ውስጥ: ተጠቃሚዎች ማውረድ: ማንበብ ወይንም መግዛት የሚችሉበት LibreOffice የ ተጠቃሚዎች መምሪያ: በ ሕብረተሰቡ የ ተጻፈ

እርዳታ በ መስመር ላይ ያግኙ

የ ሕብረተሰብ ድጋፍ ገጽ መክፈቻ በ ዌብ መቃኛ ውስጥ: ይህን ገጽ ይጠቀሙ ጥያቄ ለ መጠየቅ የ LibreOffice. ባለሞያ ድጋፍ ለማግኘት: በ ግልጋሎት ደረጃ ስምምነት መሰረት: ያመሳክሩ ወደ የ ባለሞያዎች ገጽ LibreOffice ድጋፍ

መልስ መላኪያ

የ መመለሻ ፎርም በ ዌብ መቃኛ ውስጥ መክፈቻ: ተጠቃሚው የ ሶፍትዌር ችግር መግለጫ የሚልክበት

በ ጥንቃቄ ዘዴ እንደገና ማስጀመሪያ

በ ጥንቃቄ ዘዴ ነው: ይህ ዘዴ በ LibreOffice ጊዚያዊ የሚጀምረው በ አዲስ ተጠቃሚ ገጽታ ነው: እና የ ጠንካራ አካሎች ማፍጠኛ ያሰናክላል: እርስዎን ይረዳዎታል እንደ ነበር ለ መመለስ ምንም-የማይሰሩ LibreOffice ሁኔታዎችን

የ ፍቃድ መረጃ

የ ፍቃድ እና ሕጋዊ መረጃ ንግግር ማሳያ

LibreOffice ምስጋና

ምስጋና ማሳያ ለ CREDITS.odt document which lists the names of individuals who have contributed to OpenOffice.org source code (and whose contributions were imported into LibreOffice) or LibreOffice since 2010-09-28.

ማሻሻያ መፈለጊያ

የ ኢንተርኔት ግንኙነት ማስቻያ ለ LibreOffice. ወኪል የሚፈልጉ ከሆነ: ይመርምሩ የ LibreOffice ወኪል ማሰናጃ በ - ኢንተርኔት እና ከዛ የ እርስዎ ቢሮ ክፍል አይነት ማሻሻያ እንዳለ ይፈልጉ

ስለ LibreOffice

የ ጠቅላላ ፕሮግራም መረጃ እንደ እትም ቁጥር እና የ ቅጂ መብቶችን ማሳያ

እትም እና የ ግንባታ ቁጥር

የ ተስፋፉ ምክሮች ማብሪያ እና ማጥፊያ

LibreOffice እርዳታ መስኮት

ምክሮች እና የተስፋፉ ምክሮች

ማውጫ - ቁልፍ ቃል መፈለጊያ በ እርዳታ ውስጥ

መፈለጊያ - የ ሙሉ-ጽሁፍ መፈለጊያ

የ ምልክት ማድረጊያ አስተዳዳሪ

ማውጫዎች - ዋናው የ እርዳታ አርእስቶች