የ XML ማጣሪያ እንደ ጥቅል ማሰራጫ
እርስዎ ማሰራጨት ይችላሉ የ XML ማጣሪያ ለ በርካታ ተጠቃሚዎች የ ተለየ የ ጥቅል አቀራረብ በ መጠቀም
ለ ማስቀመጥ የ XML ማጣሪያ እንደ ጥቅል
የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው የ ጽሁፍ ሰነድ ሲከፈት ብቻ ነው
-
በ መጻፊያ ውስጥ: ይምረጡ
-
እርስዎ ማሰራጨት የሚፈልጉትን ማጣሪያ ይምረጡ እና ይጫኑ ማስቀመጫ እንደ ጥቅል
ለ መግጠም የ XML ማጣሪያ ከ ጥቅል ውስጥ
የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው የ ጽሁፍ ሰነድ ሲከፈት ብቻ ነው
-
በ መጻፊያ ውስጥ: ይምረጡ
-
ይጫኑ ጥቅል መክፈቻ እና ይምረጡ የ ጥቅል ፋይል ከ ማጣሪያ ጋር እርስዎ መግጠም የሚፈልጉትን
ለ ማጥፋት የ ተገጠመ የ XML ማጣሪያ
-
በ መጻፊያ ውስጥ: ይምረጡ
-
እርስዎ ማጥፋት የሚፈልጉትን ማጣሪያ ይምረጡ እና ይጫኑ ማጥፊያ