የ XML ፎርም ሰነዶች (Xፎርሞች)

የ Xፎርሞች አዲስ አይነት የ ዌብ ፎርሞች ናቸው የ ተፈጠሩ በ World Wide Web Consortium. ነው: የ Xፎርም ዘዴ የሚገለጸው እንዲህ ነው በ Extensible Markup Language (XML) ይህ ዘዴ የሚጠቀመው የ ተለያየ ክፍል ነው ፎርሙ ምን እንደሚሰራ ለ መግለጽ: እና ፎርሙ ምን እንደሚመስል: እርስዎ መመልከት ይችላሉ መግለጫ ለ Xፎርሞች በ: http://www.w3.org/MarkUp/Forms/.

በ Xፎርሞች ስለ መስራት

በ LibreOffice, Xፎርሞች ሰነድ የ ተለየ የ መጻፊያ ሰነድ ነው ለ መጻፊያ ሰነድ: የ ንድፍ ዘዴ ለ Xፎርሞች ሰነድ የ ተለየ ተጨማሪ እቃ መደርደሪያ እና ክፍሎች አለው

እርስዎ ከ ፈጠሩ እና ካስቀመጡ በኋላ የ Xፎርሞች ሰነድ: እርስዎ ሰነዱን መክፈት እና : ፎርሙን መሙላት: እና ማስገባት ለ ውጦችን ወደ ሰርቨር ውስጥ ይችላሉ

አዲስ የ Xፎርሞች ሰነድ ለ መፍጠር

  1. ይምረጡ ፋይል - አዲስ - የ XML ፎርም ሰነድ

    የ Xፎርሞች ንድፍ መስኮት ይከፈታል ከ ባዶ መጻፊያ ሰነድ ጋር

  2. የ እርስዎን ፎርም ይንደፉ

የ Xፎርሞች ሰነድ ለ መክፈት

የ Xፎርሞች ሰነድ ለ ማረም

ይክፈቱ የ Xፎርሞች ሰነድ እና ይጠቀሙ የሚቀጥለውን የ እቃ መደርደሪያዎች እና መስኮቶች: