በ ማስገቢያ ዘዴ እና በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ መቀያየሪያ

በ ፊደል ገበታው:

ይጫኑ ማስገቢያውን ለ መቀያየር በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ እና የ ማስገቢያ ዘዴ መቀያየሪያ: አሁን የሚታየው ዘዴ በ ሁኔታ መደርደሪያ ላይ

በ አይጡ:

በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ አሁኑን ዘዴ በሚጠቁመው ቦታ ላይ ወደ ሌላ ዘዴ መቀየር እንዲችሉ:

የ ፊደል ገበታ ትእዛዞች