የ ጽሁፍ ሰነድ ቀለም መቀየሪያ

ይጫኑ ከ ቀስቱ አጠገብ ያለውን የ ፊደል ቀለም ምልክት ለ ማስጀመር የ እቃ መደርደሪያ እርስዎ ከ ተለያዩ የ ቀለም መጠኖች ውስጥ የሚመርጡበት

ምልክት

የ ፊደል ቀለም

ምልክት

የሚቀጥለው የሚፈጸመው ለ LibreOffice መጻፊያ ነው: እርስዎ ምልክቱ ላይ ከ ተጫኑ በ አጭር-ይጫኑ ምንም ጽሁፍ ሳይመረጥ: እና ከዛ የ አይጥ መጠቆሚያው አቀራረብ ይቀየራል እና ወደ የ ቀለም ጣሳ ይሆናል: ይህን የ ቀለም ጣሳ ምልክት ይጠቀሙ የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው ይጎትቱ ወደ ጽሁፍ ቦታ: ይህ የ ጽሁፍ ቦታ የ ተመረጠውን ቀለም ይወስዳል: ተግባሩ ንቁ እንደሆነ ይቆያል ምልክቱን ተጭነው እስከያዙ ድረስ: ወይንም እርስዎ እሰከሚጫኑ ድረስ ሳይጎትቱ ወይንም መዝለያ ቁልፍ እስከሚጫኑ ድረስ

የሚቀጥለው ይፈጸማል ለ ሁሉም ክፍሎች (LibreOffice መጻፊያ: ሰንጠረዥ: መሳያ: ማስደነቂያ): ይምረጡ ጽሁፍ ለላ ቀለም እንዲቀየር የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እርስዎ የሚፈልጉትን ቀለም ከ እቃ መደርደሪያ ላይ

ባህሪዎችን ኮፒ ማድረጊያ በ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያዎች

የ ፊደል ቀለም