መሀከል ማስጀመሪያ

እንኳን ደህና መጡ ወደ LibreOffice. እናመሰግናለን በ መጠቀምዎ የ LibreOffice የ እርዳታ መተግበሪያ ይጫኑ F1 እርስዎ እርዳታ በሚፈልጉ ጊዜ የ LibreOffice ሶፍትዌር

ለ እርስዎ ይታያል የ መጀመሪያ መሀከል ምንም ሰነድ ሳይከፈት በ LibreOffice. ክፍሎቹ ሁለት ቦታ ተከፍሏል: ይጫኑ በ ምልክት ላይ በ ግራ ክፍል በኩል ለ መክፈት አዲስ ሰነድ ወይንም የ ፋይል ንግግር

የ ነበሩ ፋይሎች መክፈቻ

ፋይል መክፈቻ ቁልፍ የሚያቀርበው የ ፋይል መክፈቻ ንግግር ነው

በርቀት ፋይሎች ቁልፍ የሚወክለው የ በርቀት ፋይሎች ንግግር የ ተጠራቀሙ ፋይሎች ለ መክፈት በርቀት ሰርቨር ላይ

ቅርብ ጊዜ ፋይሎች ቁልፍ የሚያሳየው የ አውራ ጥፍር ልክ የ ቅርብ ጊዜ ሰነድ ነው እርስዎ የከፈቱትን: የ እርስዎን አይጥ መጠቆሚያ በላዩ ላይ ያንሳፉ በ አውራ ጥፍር ሰነዱን ለማድመቅ: ስለ ሰነዱ ያለበት ቦታ ጠቃሚ ምክር እና ምልክት ያሳያል ከ ላይ በ ቀኝ በኩል: የ አውራ ጥፍር ልክ ለማጥፋት ከ ክፍል እና ከ ቅርብ ጊዜ ፋይሎች ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ በ አውራ ጥፍር ልክ ስር ሰነድ ለ መክፈት:

የ ምክር ምልክት

ተጭነው ይያዙ የ ቅርብ ጊዜ ፋይሎች ወደ ታች ከሚዘረገፍ ቁልፍ ዝርዝር ውስጥ ለ መክፈት: እርስዎ በ ቅርብ ጊዜ የ ተከፈቱትን ሰነዶች ዝርዝር ማጥፋት የሚችሉበት


ይጫኑ የ ቴምፕሌቶች ወደ ታች የሚዘረገፍ ቁልፍ የ ነበሩትን ቴምፕሌቶች ለ መመልከት: በ መስኮቱ በ ቀኝ በኩል

የ ምክር ምልክት

ይጫኑ እና ይያዙ የ ቴምፕሌቶች ወደ ታች የሚዘረገፍ ቁልፍ ዝርዝር ለ መክፈት: እርስዎ የሚያጣሩበት የ ነበሩትን ቴምፕሌቶች በ ሰነድ አይነት ወይንም መክፈቻ በ ቴምፕሌቶች ንግግር ውስጥ


የ ምክር ምልክት

በ ቀኝ ይጫኑ በ ቴምፕሌት ውስጥ በ ቀኝ ክፍል ውስጥ ዝርዝር ለ መክፈት: እርስዎ ቴምፕሌት መክፈት ወይንም አዲስ ሰነድ መፍጠር የሚችሉበት: ቴምፕሌቱን መሰረት ባደረገ ወይንም ቴምፕሌቱን ራሱን ማረም የሚችሉበት


መፍጠሪያ:

የ ሰነድ ቁልፍ እያንዳንዱ የ ተወሰነ አይነት አዲስ ሰነድ ይከፍታል

ተጨማሪዎች ቁልፍ የሚከፍተው የ https://extensions.libreoffice.org/ ገጽ ነው: እርስዎ ቴምፕሌቶች እና ተጨማሪ ገጽታዎች የሚያወርዱበት ለ LibreOffice.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ሁሉም የ ፋይል አይነት በ አውራ ጥፍር ልክ የ ምስል ይዞታ አያሳይም: ለ እርስዎ ትልቅ ምልክት ሊታይ ይችላል በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ ለዚህ አይነት ፋይል