ነባር ቴምፕሌቶች መቀየሪያ

እርስዎ አዲስ ሰነድ በሚከፍቱ ጊዜ በ ፋይል - አዲስ ባዶ ሰነድ ይታያል መሰረት ያደረገ በ LibreOffice ቲምፕሌት: እርስዎ ማረም: ማሻሻል: ወይንም መቀየር ይችላሉ ይህን ቲምፕሌት: የ እርስዎ ቴምፕሌት የሚፈልጉትን ይዞታ እንዲይዝ

ነባር ቴምፕሌቶች ማሻሻያ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ሰነድ ቴምፕሌት ለ እያንዳንዱ LibreOffice ክፍል: የሚቀጥለው የሚገልጸው የ ጽሁፍ ሰነዶች እንዴት እንደሚገለጹ ነው


  1. ሰነድ ያስቀምጡ በ መምረጥ ፋይል - ቴምፕሌት - ማስቀመጫ እንደ ቴምፕሌት እና ሰነድ ያስቀምጡ በ የ እኔ ቴምፕሌቶች ምድብ ውስጥ

  2. ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ቴምፕሌቶች

  3. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ እኔ ቴምፕሌቶች ዝርዝር ውስጥ: ለ እርስዎ ይታይዎታል በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቴምፕሌቶች በ ተጠቃሚ ዳይሬክቶሪ የሚገለጽ ስር ውስጥ - LibreOffice - መንገድ እርስዎ ያስቀመጡትን ቴምፕሌት ይምረጡ

  4. ይምረጡ እንደ ነባር ማሰናጃ እርስዎ አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ ሲከፍቱ በሚቀጥለው ጊዜ: አዲሱ ሰነድ አዲሱን ነባር ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ ይሆናል

ቴምፕሌቶች ማስተካከያ መጠቀሚያ

የ እርስዎን ስራ ለማቅለል በርካታ መንገዶች አሉ የ እርስዎን ቴምፕሌቶች ማስተካከያ በ መጠቀም

ቴምፕሌቶች በ ቴምፕሌት ፎልደር ውስጥ

እርስዎ አዲስ ቴምፕሌት ማስቀመጥ ይችላሉ በ ፋይል - ቴምፕሌት - ማስቀመጫ እንደ ቴምፕሌት ወይንም በ መምረጥ "ቴምፕሌት" ፋይል አይነት በ ማንኛውም ማስቀመጫ ንግግር ውስጥ: ቴምፕሌት ያስቀምጡ በ ተጠቃሚ ዳይሬክቶሪ ውስጥ በ ተወሰነ በ - LibreOffice - መንገድ ቴምፕሌቱ ጋር ለ መድረስ በ ቀላሉ ከ ፋይል - አዲስ - ቴምፕሌት ንግግር ውስጥ

ቴምፕሌት ለ ማረም ለ መክፈት: ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ቴምፕሌቶች ቴምፕሌት ይምረጡ እና ይጫኑ ማረሚያ ቁልፍ

ቴምፕሌቶች