ማስገቢያ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ጭረት እና ለስላሳ ጭረት
ምንም-ያልተሰበሩ ክፍተቶች
ሁለት ቃሎች ከ መለያየት ለ መከልከል በ መስመር መጨረሻ ላይ: ተጭነው ይያዙ የ ትእዛዝ ቁልፍ Ctrl ቁልፍ እና የ Shift ቁልፍ እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ በ ቃሎች መካከል ክፍተት ሲያስገቡ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት ማስገባት አይችሉም
ምንም-ያልተሰበረ ጭረት
የዚህ ድርጅት ስም ጥሩ ምሳሌ ነው ለ ምንም-ላልተሰበረ ጭረት እንደ A-Z. እርስዎ አይፈልጉም A- በ መስመር መጨረሻ ላይ እንዲታይ እና Z ደግሞ መስመር መጀመሪያ ላይ: ለዚህ መፍትሄው ተጭነው ይያዙ Shift+Ctrl+መቀነሻ ምልክት: በሌላ አነጋገር ተጭነው ይያዙ Shift እና Ctrl ቁልፎች እና ይጫኑ መቀነሻ ቁልፍ
ጭረቶችን ወደ ዳሾች መቀየሪያ
ዳሽ ለማስገባት: እርስዎ ሊያገኙት ይችላሉ በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - ምርጫ ከ ዳሾች መቀየሪያ ምርጫ: ይህ ምርጫ ይቀይራል አንድ ወይንም ሁለት ጭረቶች በ ተወሰነ ሁኔታ ውስጥ በ en-dash ወይንም የ em-dash (ይመልከቱ በራሱ አራሚ ምርጫ )
ለ ተጨማሪ መቀየሪያ ይህን ይመልከቱ መቀየሪያ ሰንጠረዥ በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - መቀየሪያ እዚህ እርስዎ ከ ሌሎች ነገር ጋር: ይቀይራል አቋራጭ ራሱ በራሱ በ ጭረት በሌላ ፊደል
ለስላሳ ጭረት
የ ለስላሳ ጭረት በ ቃላት ውስጥ ራሱ በራሱ ጭረት እንዲያስገባ ለ መደገፍ: እርስዎ እነዚህን ቁልፎች ይጠቀሙ ትእዛዝ Ctrl+መቀነሻ ምልክት: ቃሉ በዚህ ቦታ ላይ ይለያያል በ መስመር መጨረሻ ሲሆን: ራሱ በራሱ ጭረት ማስገቢያ ለዚህ አንቀጽ ቢጠፋም እንኳን