ከ መቀየር መጠበቂያ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች


ለ መጠበቅ የ ተፈጸሙ ለውጦችን በ ሰነድ ውስጥ በሚታረም ጊዜ: ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - ለውጦች መጠበቂያ ተግባሩን ለማጥፋት ወይንም ለ መቀበል ወይንም ላለ መቀበል ለውጦችን: በ መጀመሪያ ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ማስገባት በጣም አስፈላጊ ነው:

  1. ይምረጡ መጠበቂያ ይህ ይከፍታል የ መግቢያ ቃል ንግግር

  2. የ መግቢያ ቃል ያስገቡ ቢያንስ አንድ ባህሪ የያዘ እና ያረጋግጡ: ይጫኑ እሺ

ለውጦች መቅረጫ እና ማሳያ

ለውጦችን እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም

የ ሰነድ እትሞች ማወዳደሪያ

እትሞች ማዋሀጃ

የ እትም ማስተዳደሪያ