ለውጦችን እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም

የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች

እርስዎ ሰነድ በሚያርሙ ጊዜ ሌሎች ሰዎች ቀደም ብለው የለወጡትን: እርስዎ መቀበል ወይንም አለመቀበል ይችላሉ እያንዳንዱን ወይንም ሁሉንም ለውጦች ባጠቃላይ

  1. እርስዎ የ ሰነዱን በርካታ ኮፒዎች በ ስርጭት ላይ ካሉ መጀመሪያ እነዚህን ወደ አንድ ሰነድ ማዋሀድ ያስፈልጋል (ይመልከቱ እትሞች ማዋሀጃ )

  2. ሰነድ ይክፈቱ እና ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - አስተዳዳሪ ለውጦች አስተዳዳሪ ንግግር ይታያል

  3. ይምረጡ ለውጦች ከ ዝርዝር tab ውስጥ: ለውጦቹ ይመረጡ እና ይታያሉ በ ሰነድ ውስጥ እና እርስዎ አሁን ማስገባት ይችላሉ የ እርስዎን ውሳኔ በ አንዱ ቁልፍ

አንድ ደራሲ ካሻሻለ የ ሌላ ደራሲዎች ስራ ከለወጠ: እርስዎ ለውጦቹ ይታይዎታል በ ቅደም ተከተል ተዘጋጅቶ በ መደመሪያ ምልክት ላይ ይጫኑ ለ መክፈት ቅደም ተከተሉን

የ ለውጦቹ ዝርዝር በጣም ትልቅ ከሆነ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ወደ የ ማጣሪያ tab በ ንግግር እና ይወስኑ እርስዎ ማየት የሚፈልጉትን ለውጦች በ ተወሰነ ደራሲ: ወይንም የ መጨረሻውን ቀን ለውጦች ብቻ: ወይንም እርስዎ ዝርዝር እንዲወሰን ከ ፈለጉ በማንኛውም መንገድ

በ ቀለም-ኮድ የ ተደረገባቸው የሚያሳዩት ውጤት የ ተሰናዳውን ማጣሪያ ነው: በ ጥቁር ማስገባት ይፈቀዳል ወይንም አይፈቀድም እና ከ ማጣሪያ መመዘኛው ጋር ይስማማል: በ ሰማያዊ ማስገባት አይስማማም ከ ማጣሪያ መመዘኛው ጋር: ነገር ግን ንዑስ ማስገቢያዎች ከ ማጣሪያ ጋር ማካተቻ አለው: ግራጫ ማስገቢያ አይፈቀድም ወይንም አይቀበልም ወይንም አይስማማም ከ ማጣሪያ መመዘኛው ጋር: አረንጓዴ ማስገቢያ ከ ማጣሪያው ጋር ይመሳሰላል ነገር ግን አይቀበልም ወይንም አይስማማም ከ ማጣሪያ ጋር: