ይዞታዎችን መጠበቂያ በ LibreOffice

የሚቀጥለው ባጠቃላይ መመልከቻ የ ተለያዩ መንገዶች ይዞታዎችን ለ መጠበቅ ነው በ LibreOfficeከ ማየት: ከ ማሻሻል: ከ ማጥፋት

መጠበቂያ ሁሉንም ሰነዶች በሚያስቀምጡ ጊዜ

ሁሉም ሰነዶች የ ተቀመጡ በ OpenDocument አቀራረብ በ መግቢያ ቃል ማስቀመጥ ይቻላል: በ መግቢያ ቃል የ ተቀመጡ ሰነዶችን ያለ መግቢያ ቃል መክፈት አይቻልም: ይዞታው አስተማማኝ ነው ማንም የ ውጪ ሰው ማንበብ እና ማረም አይችልም: ይህ ይዞታ እንዲሁም ይፈጸማል ለ ንድፎች እና ለ OLE እቃዎች

መጠበቂያውን ማብሪያ

ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ እና ምልክት ያድርጉ በ ማስቀመጫ በ መግቢያ ቃል ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: እና ሰነዱን ያስቀምጡ

መጠበቂያውን ማጥፊያ

መክፈቻ ሰነድ: ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሲያስገቡ: ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ እና ያጽዱ በ መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

መረጃ የገባ በ ፋይል - ባህሪዎች የ ተመሰጠረ አይደለም: ይህ ያካትታል የ ደራሲውን ስም: የ ተፈጠረበት ቀን: ቃላት እና ባህሪዎች መቁጠሪያ


የ መመርመሪያ ምልክቶችን መጠበቂያ

እያንዳንዱ የ ተፈጸመውን ለውጥ በLibreOffice ሰንጠረዥ እና በ LibreOffice መጻፊያ: የ ግምገማ ተግባር ይመዘግባል ማን ምን ለውጥ እንደ ፈጸመ: ይህን ተግባር ማብራት ይቻላል በ መጠበቂያ: ስለዚህ ማጥፋት የሚቻለው ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሲያስገቡ ብቻ ነው: ስለዚህ ሁሉንም ለውጦች መመዝገብ ይቀጥላል: ለውጦቹን መቀበል ወይንም አለ መቀበል አይቻልም

መጠበቂያውን ማብሪያ

ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - መጠበቂያ የ መግቢያ ቃል ያስገቡ እና ያረጋግጡ ቢያንስ አንድ ባህሪ መሆን አለበት

መጠበቂያውን ማጥፊያ

ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - መጠበቂያ ትክክለኛ የ መግቢያ ቃል ያስገቡ


መጠበቂያ ክፈፎች: ንድፎች: እና የ OLE እቃዎች

እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ የገባውን ንድፍ ይዞታዎች: ቦታዎች: እና መጠን: ለ ክፈፎች (በ መጻፊያ) እና በ OLE እቃዎች መጠበቅ ይችላሉ

መጠበቂያውን ማብሪያ

ለምሳሌ: ንድፎች በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ለገቡ: ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ምርጫዎች tab. ስር መጠበቂያ ምልክት ማድረጊያ ይዞታዎች ቦታ እና/ወይንም መጠን

መጠበቂያውን ማጥፊያ

ለምሳሌ: ንድፎች በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ለገቡ: ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ምርጫዎች tab. ስር መጠበቂያ ምልክት ማድረጊያውን ማጥፊያ አስፈላጊ ነው


መጠበቂያ የ መሳያ እቃዎች እና የ ፎርም እቃዎች

እርስዎ ላስገቡት የ መሳያ እቃ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በ መሳያ እቃ መደርደሪያ መጠበቅ ይቻላል መጠኑን በ ድንገት ከ ማንቀሳቀስ ወይንም መቀየር: እርስዎ ላስገቡት ለ ፎርም እቃዎች ተመሳሳይ ጥበቃ ማድረግ ይችላሉ: በ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ውስጥ

መጠበቂያውን ማብሪያ

ይምረጡ አቀራረብ - እቃ - ቦታ እና መጠን - ቦታ እና መጠን tab. ምልክት ያድርጉ ከ ቦታ ወይንም መጠን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

መጠበቂያውን ማጥፊያ

ይምረጡ አቀራረብ - እቃ - ቦታ እና መጠን - ቦታ እና መጠን tab. ምልክቱን ያጥፉ ከ ቦታ ወይንም መጠን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ


ሰነዶች ማስቀመጫ

ከ መቀየር መጠበቂያ

ስለ ዲጂታል ፊርማዎች

ይዞታዎችን መጠበቂያ በ LibreOffice መጻፊያ

ክፍሎችን መጠበቂያ በ LibreOffice ሰንጠረዥ