ባህሪዎችን ኮፒ ማድረጊያ በ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያዎች
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያ: ኮፒ ለማድረግ አቀራረብ ከ ጽሁፍ ምርጫ ወይንም ከ እቃ ውስጥ: እና መፈጸም ይችላሉ አቀራረቡን ወደ ሌላ የ ጽሁፍ ምርጫ ወይንም እቃ ውስጥ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያ የሚፈጸመው በ ክፍል አቀራረብ ላይ ብቻ ነው
-
ጽሁፍ ወይንም እቃ ይምረጡ እርስዎ አቀራረቡን ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን
-
በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ ተመሳሳይ አቀራረብ ምልክት
መጠቆሚያው ወደ ቀለም ባሊ ይቀየራል
እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ አቀራረቡን ከ አንድ በላይ ምርጫ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተመሳሳይ አቀራረብ ምልክት እርስዎ ሁሉንም አቀራረብ ከ ፈጸሙ በኋላ: ይጫኑ ምልክቱን እንደገና
-
ጽሁፍ ወይንም እቃ ይምረጡ እና ይጫኑ እርስዎ አቀራረቡን መፈጸም በሚፈልጉበት ላይ
በ ነባር የ ባህሪ አቀራረብ ብቻ ኮፒ ይደረጋል: የ አንቀጽ አቀራረብ ለማካተት ተጭነው ይያዙ ትእዛዝ Ctrl እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ: የ አንቀጽ አቀራረብ ብቻ ኮፒ ለማድረግ: ተጭነው ይያዙ ትእዛዝ Ctrl+Shift እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ
የ አንቀጽ አቀራረብ በ ጠቅላላ አንቀጽ ላይ የሚፈጸመው አቀራረብ ነው: የ ባህሪ አቀራረብ በ ከፊል ለ አንቀጽ የሚፈጸመው አቀራረብ ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ከፈጸሙ ማድመቂያ ለ ጠቅላላ አንቀጽ የ ማድመቂያ አቀራረብ ለ አንቀጽ አቀራረብ ይፈጸማል: እና ከዛ እርስዎ ማድመቂያውን በከፊል ከ አንቀጹ ውስጥ ካጠፉ: የ ማድመቂያ አቀራረብ በ አንቀጽ ውስጥ አቀራረብ ነው: ነገር ግን እርስዎ በከፊል ያጠፉት አንቀጽ የ "ማድመቂያ አይደለም" ባህሪ አቀራረብ ይይዛል አይደምቅም
የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚገልጸው የ አቀራረብ መለያ ነው ለ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያዎች ኮፒ የሚያደርጉትን:
የ ምርጫው አይነት |
አስተያየት |
ምንም አልተመረጠም: ነገር ግን መጠቆሚያው በ ጽሁፍ ምንባብ ውስጥ ነው |
የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ እና የ ባህሪ አቀራረብ ለ ጽሁፍ ባህሪ በ ጽሁፉ ፍሰት አቅጣጫ |
ጽሁፍ ተመርጧል |
መጨረሻ የ ተመረጠውን ባህሪ እና ባህሪውን የያዘውን አንቀጽ አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ |
ክፈፍ ተመርጧል |
የ ተገለጹ የ ክፈፍ መለያዎች ኮፒ ማድረጊያ በ ንግግር ውስጥ: የ ይዞታዎች መጠን: ቦታዎች: አገናኞች: hyperlinks: እና ማክሮስ በ ክፈፍ ውስጥ ኮፒ አይደረጉም |
እቃ ተመርጧል |
የ እቃ አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ የ ተገለጸውን በ ወይንም ንግግር: ይዞታዎቹ: መጠን: ቦታ በ hyperlinks, እና ማክሮስ በ እቃው ውስጥ ኮፒ አይደረግም |
የ ፎርም መቆጣጠሪያ ተመርጧል |
የ ተደገፈ አይደለም |
የ መሳያ እቃ ተመርጧል |
ሁሉንም የ አቀራረብ መለያዎች ኮፒ ማድረጊያ: በ ማስደነቂያ እና በ መሳያ ውስጥ: የ ጽሁፍ ይዞታዎች የ ተመረጠው እቃ ኮፒ ይደረጋል |
ጽሁፍ ከ ሰንጠረዥ ክፍሎች ጋር ተመርጧል |
የ ተደገፈ አይደለም |
የ መጻፊያ ሰንጠረዥ ወይንም ክፍሎች ተመርጠዋል |
በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተወሰነውን አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ: የ ጽሁፍ ፍሰት: ድንበሮች: እና የ መደቦች tab ገጾች በ ንግግር ውስጥ: የ አንቀጽ እና የ ባህሪ አቀራረብ እንዲሁም ኮፒ ይደረጋሉ |
የ ማስሊያ ሰንጠረዥ ወይንም ክፍሎች ተመርጠዋል |
የ ተወሰነውን አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ በ ንግግር ውስጥ: እንዲሁም የ ክፍል ይዞታዎችን አቀራረብ |