ለ እያንዳንዱ አንቀጾች ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ማጥፊያ
ነጥቦች እና ቁጥር መስጫዎች ለ አንቀጾች የሚደገፉት በ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ነው
ለ አሁኑ አንቀጽ ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች እርስዎ ማጥፋት ይችላሉ ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ ወይንም ዝርዝር: ይጫኑ በ ቁጥር መስጫ ማጥፊያ ምልክት ውስጥ: በ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደደሪያ ላይ
መጠቆሚያው ቁጥር በ ተሰጣቸው ወይንም ነጥብ በ ተሰጣቸው ዝርዝር ውስጥ ከሆነ: እርስዎ ማጥፋት ይችላሉ ራሱ በራሱ ቁጥር ወይንም ነጥብ መስጫ ከ አሁኑ አንቀጽ ወይንም ከ ተመረጡት አንቀጾች ውስጥ በ መጫን የ ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት በ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ
የ ፊደል ገበታ በ መጠቀም ቁጥር መስጫ ከ አንቀጽ ውስጥ ማስወገጃ:
-
መጠቆሚያውን ቁጥር ከ ተሰጠው አንቀጽ በፊት ያድርጉ እና ይጫኑ የ ኋሊት ደምሳሽ ቁልፍ
-
የ አንቀጽ ቁጥር መስጫ ይጠፋል እና ይወገዳል ከ ቁጥር መስጫ ቅደም ተከተል ውስጥ: ቁጥር መስጫ ከ ሚቀጥለው አንቀጽ ጀምሮ ይቀጥላል
እርስዎ ከ ተጫኑ ማስገቢያ ቁልፍ በ ባዶ ቁጥር በ ተሰጣቸው አንቀጽ ውስጥ: ቁጥር መስጠቱ ይቆማል