የ መለኪያ ክፍሎች መምረጫ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለየ መለኪያ ክፍል ለ LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice መጻፊያ/በ ዌብ: LibreOffice ሰንጠረዥ: LibreOffice ማስደነቂያ እና LibreOffice መሳያ ሰነዶች

  1. የ ሰነዱን አይነት ይክፈቱ እርስዎ የ መለኪያ ክፍሎች መቀየር የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ

  3. በ ገጹ በ ግራ ክፍል ንግግር በኩል: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መተግበሪያው ላይ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን የ መለኪያ ክፍል

    ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ LibreOffice መጻፊያ ላይ እርስዎ መምረጥ ከፈለጉ የ መለኪያ ክፍል ለ ጽሁፍ ሰነዶች

  4. ይጫኑ ባጠቃላይ

  5. ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ: የ መለኪያ ክፍል ይምረጡ: እና ንግግሩን ይዝጉ በ መጫን እሺ

የ መለኪያ ክፍል በቀጥታ ማስገቢያ

- LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ