ማክሮስ መቅረጫ

LibreOffice በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ፊደል ገበታ እና በ አይጥ የ ተፈጸሙትን ትእዛዞች መቅረጫ

  1. ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ ማክሮስ መቅረጽ የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ

    የ ማስታወሻ ምልክት

    እነዚህ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ ዝርዝር እቃ አልተገኘም: እርግጠኛ ይሁኑ የ ማክሮስ መቅረጫ ገጽታ ማስቻሎትን በ - LibreOffice - የረቀቀ


    እርስዎ ይታይዎታል መቅረጫ ንግግር: ከ አንድ ቁልፍ ብቻ ጋር መቅረጫ ማስቆሚያ.

  3. እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ እንዲቀረጽ የሚፈልጉትን ተግባር ይፈጽሙ

    ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ እቃውን ላለመምረጥ: እንደ ማክሮስ መቅረጫ አሁን እየቀረጸ አይደለም: ይህን ተግባር በ አይጥ በ መጫን

  4. ይጫኑ መቅረጫ ማስቆሚያ

    ማክሮስ ንግግር ይታያል: እርስዎ የሚያስቀምጡበት እና እንደገና የሚያስኬዱበት ማክሮስ

    እርስዎ ማቋረጥ ከ ፈለጉ መቅረጹን ምንም ማክሮስ ሳያስቀምጡ: ይጫኑ የ መዝጊያ ቁልፍ በ መቅረጫ ንግግር ውስጥ

  5. ለማስቀመጥ ማክሮስ: በ መጀመሪያ እቃ ይምረጡ እርስዎ ማክሮስ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን በ ማክሮስ ማስቀመጫ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

  6. እርስዎ ከ ፈለጉ ማክሮስ እንዲቀመጥ ወደ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ክፍል ውስጥ: ይጫኑ የ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም አዲስ ክፍል ቁልፍ እና ስም ያስገቡ ለ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ለ አዲስ ክፍል

  7. ለ አዲሱ ማክሮስ ስም ያስገቡ በ ማክሮስ ስም ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: መሰረታዊ ቁልፍ ቃሎች እንደ ስም አይጠቀሙ

  8. ይጫኑ ማስቀመጫ.

የ ማክሮስ መቅረጫ ገደብ

የሚቀጥሉት ተግባሮች በፍጹም አይቀረጹም: