የ መስመር መጨረሻ መግለጫ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እንዲካተት በ ዝርዝር ውስጥ በ ዝግጁ የ መስመር መጨረሻ ውስጥ

  1. የ መሳያ ተግባሮችን ይጠቀሙ ለ እቃ እንደ መስመር መጨረሻ የሚጠቀሙበት

  2. ይምረጡ እቃ እና ይምረጡ አቀራረብ - መስመር

  3. ከ ንግግሩ ውስጥ ይጫኑ የ ቀስት ዘዴዎች

  4. ይጫኑ መጨመሪያ እና ለ አዲሱ የ ቀስት ዘዴ ስም ይመድቡ

  5. ይጫኑ እሺ ንግግሩን ለ መዝጋት