የ ሰነድ ቋንቋ መምረጫ

እርስዎ የ መረጡት ቋንቋ ለ እርስዎ ሰነድ የሚጠቀሙትን ፊደል ማረሚያ: ተመሳሳይ: እና ጭረት: የ ሺዎች መለያያ: እና ምልክት የሚጠቀሙትን እንደ ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ይወስናል

ለ ጠቅላላ ሰነድ ቋንቋ መምረጫ

 1. ይምረጡ መሄጃ ወደ ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች

 2. ነባር ቋንቋዎች ለ ሰነዶች ይምረጡ የ ሰነድ ቋንቋ ለ ሁሉም አዲስ ለሚፈጠሩ ሰነዶች: እርስዎ ምልክት ካደረጉ ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ የ እርስዎ ምርጫ የሚፈጸመው ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው: እና ንግግሩን ይዝጉ በ እሺ

ለ ባህሪ ዘዴ ቋንቋ መምረጫ

 1. መጠቆሚያውን በ አንቀጽ ውስጥ ያድርጉ እርስዎ የ አንቀጽ ዘዴ መቀየር በሚፈልጉበት ውስጥ

 2. የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ እና ይምረጡ የ አንቀጽ ዘዴ ማረሚያ ይህ ይከፍታል የ አንቀጽ ዘዴ ንግግር

 3. ይምረጡ የ ፊደል tab.

 4. ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ

  ሁሉም የ አንቀጾች አቀራረብ የ አሁኑ አንቀጽ ዘዴ ያላቸው የ ተመረጠውን ቋንቋ ይኖራቸዋል

ለ ተመረጠው ጽሁፍ በ ቀጥታ ቋንቋ መፈጸሚያ

 1. ጽሁፍ ይምረጡ እርስዎ መፈጸም ለሚፈልጉት ቋንቋ

 2. ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይህ ይከፍታል የ ባህሪ ንግግር

 3. ይምረጡ የ ፊደል tab.

 4. ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ

LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ: ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እና እንደ ሁኔታው ይቀጥሉ

ለ ባህሪ ዘዴ ቋንቋ መምረጫ

 1. የ ዘዴዎች መስኮት ይክፈቱ እና ይጫኑ የ ባህሪ ዘዴዎች ምልክት

 2. ይጫኑ በ ባህሪው ዘዴ ስም ላይ እርስዎ የ ተለየ ቋንቋ መፈጸም በሚፈልጉበት ላይ

 3. እና ከዛ ይክፈቱ የ አገባብ ዝርዝር ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ እና ይምረጡ ማሻሻያ ይህ ይከፍታል የ ባህሪ ዘዴ ንግግር

 4. ይምረጡ የ ፊደል tab.

 5. ይምረጡ ቋንቋ እና ይጫኑ እሺ

  እርስዎ አሁን የ ባህሪ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ እርስዎ ወደ መረጡት ጽሁፍ ውስጥ

ተጨማሪ የ ጽሁፍ ቋንቋዎች መጨመሪያ

 1. መዝገበ ቃላቶች የሚቀርቡት እና የሚገጠሙት እንደ ተጨማሪዎች ነው: ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ተጨማሪ መዝገበ ቃላቶች በ መስመር ላይ በ እርስዎ መቃኛ ውስጥ የ መዝገበ ቃላቶች ገጽ ለ መክፈት

 2. መዝገበ ቃላት ይምረጡ ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ: ይጫኑ የ መዝገበ ቃላት ራስጌ ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ እርስዎ የሚፈልጉትን

 3. በሚቀጥለው ገጽ ውስጥ: ይጫኑ አሁን ያግኙ ምልክት የ መዝገበ ቃላት ተጨማሪ ለማግኘት: ያስታውሱ የ ፎልደሩን ስም የ እርስዎ መቃኛ የሚያወርደውን ፋይል ስም: እርስዎ ከ ፈለጉ ተጨማሪ መዝገበ ቃላት ማውረድ ይችላሉ

 4. ከ LibreOffice, ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ እና ይጫኑ መጨመሪያ ለ መግጠም የ ወረዱትን ተጨማሪዎች

 5. እርስዎ ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ በኋላ: እርስዎ መዝጋት አለብዎት LibreOffice (በፍጥነት ማስጀመሪያንም ያካትታል) እና እንደገና ያስጀምሩ

የ ተጠቃሚ ቋንቋ ለማሰናዳት

መደበኛ መግጠሚያ ለ LibreOffice ሶፍትዌር ለ እርስዎ ይሰጣል የ ተጠቃሚ ገጽታ ለ ተጠቃሚ ገጽታ (UI) እርስዎ ለሚመርጡት ቋንቋ

በርካታ ተጠቃሚዎች የ አሜሪካን እንግሊዝኛ እትም ያወርዳሉ: ይህ የ አንግሊዝኛ ዝርዝር ትእዛዝ ይሰጣል ለ እንግሊዝኛ መተግበሪያ እርዳታ: እርስዎ ሌላ ቋንቋ ከ ፈለጉ ለ ዝርዝር (እና ለ መተግበሪያ እርዳታ: ለዛ ቋንቋ ዝግጁ ከሆነ) የ ተጠቃሚ ገጽታ እንደሚከተለው ይቀየራል

 1. ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

 2. ይምረጡ ሌላ የ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋ በ "ተጠቃሚው ገጽታ" ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

 3. ይጫኑ እሺ እና እንደገና ያስጀምሩ የ LibreOffice ሶፍትዌር

 4. የ ዝርዝር ሳጥን እርስዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ ካልያዘ: ይህን ይመልከቱ "መጨመሪያ ተጨማሪ የ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋዎች"

ተጨማሪ የ UI ቋንቋዎች መጨመሪያ

- ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች

አቀራረብ - ባህሪ - ፊደል