ማስገቢያ: ማረሚያ: ማስቀመጫ: ቢትማፕስ

ቢትማፕስ ማስገቢያ

የ ቢትማፕስ ምስል ማስገባት ይቻላል በ LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ: LibreOffice መሳያ እና LibreOffice ማስደነቂያ ሰነዶች ውስጥ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል - ከ ፋይል ውስጥ

  2. ይምረጡ ፋይል ከ ፋይል አይነት ሳጥን ውስጥ እርስዎ መከልከል የሚፈልጉትን ከ ተወሰነ የ ፋይል ምርጫ አይነት ውስጥ

  3. ይጫኑ የ አገናኝ ሳጥን ውስጥ እርስዎ ማገናኘት ከ ፈለጉ ዋናውን ፋይል

    ይህ የ አገናኝ ሳጥን ምልክት ከ ተደረገበት: ሰነዱ በማንኛውም ጊዜ ሲሻሻል እና ሲጫን የ ቢትማፕስ ምስል እንደገና ይጫናል: እርስዎ የ ፈጸሙት የ ማረሚያ ደረጃዎች በ አካባቢ የ ምስል ኮፒ ላይ በ ሰነዱ ውስጥ እንደገና-ይፈጸማል እና ምስሉ ይታያል

    እዚህ አገናኝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገ: እርስዎ ሁልጊዜ እየሰሩ ያሉት በ ኮፒ ነው ንድፍ መጀመሪያ ሲገባ

    ንድፎች ለማጣበቅ መጀመሪያ የ ገቡ እንደ አገናኝ: ይሂዱ ወደ አገናኝ - ማረሚያ እና ይጫኑ የ አገናኝ መጨረሻ ቁልፍ

  4. ይጫኑ መክፈቻ ምስል ለ ማስገባት

ቢትማፕስ ማረሚያ

ምልክቶች በ ምስል መደርደሪያ ላይ

እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ቢትማፕስ ምስል: በ ምስል መደርደሪያ መሳሪያዎች ያቀርባል ለ ምስል ማረሚያ: የ አካባቢ ኮፒ ብቻ ነው በ ሰነዱ ውስጥ ማረም የሚችሉት: ምስል እንደ አገናኝ ቢያስገቡም እንኳን

የ ማስታወሻ ምልክት

ምስል መደርደሪያ ትንሽ የ ተለየ ይመስላል እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ ክፍል አይነት


ማጣሪያዎች ተገኝተዋል በ ምስል ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ መክፈት የሚችሉት በ ምልክት በ ምስል መደርደሪያ ውስጥ

ዋናው ምስል አይቀየርም በ ማጣሪያዎች: ማጣሪያዎች የሚፈጸሙት በ ሰነዱ ውስጥ ባለው ምስል ላይ ነው

አንዳንድ ማጣሪያዎች ንግግር ይከፍታሉ: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት: ለምሳሌ የ ማጣሪያውን ጥራት: በርካታ ማጣሪያዎች በርካታ ጊዜ ደጋግሞ መፈጸም ይቻላል: የማጣሪያውን ተጽዕኖ ለ መጨመር

የ ማስታወሻ ምልክት

በ LibreOffice መሳይ እና LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ እርስዎ ጽሁፍ እና ንድፎች መጨመር ይችላሉ: ይምረጡ እነዚህን እቃዎች ከ ቢትማፕስ ጋር እና የ ተመረጠውን ይላኩ እንደ አዲስ ቢትማፕስ ምስል


የ ምስል ንግግር

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ምስል ላይ እና ይምረጡ ምስል ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ለ መክፈት የ ባህሪዎች ንግግር

  2. የ ተመረጠውን ምስል ባህሪ መቀየሪያ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ

ቢትማፕስ ማስቀመጫ

እርስዎ ማስቀመጥ ከ ፈልጉ በዚህ አቀራረብ እንደ GIF, JPEG ወይንም TIFF እርስዎ መምረጥ እና መላክ አለብዎት የ ቢትማፕስ ምስል

ቢትማፕስ ለመላክ ከ መሳያ ወይንም ማስደነቂያ ውስጥ:

  1. ይምረጡ የ ቢትማፕስ ምስል: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ ተጨማሪ እቃዎች: እንደ ጽሁፍ ያሉ: ከ ምስሉ ጋር የሚላክ በ መጫን shift ቁልፍ በ መምረጥ ወይንም በ መክፈት የ ምርጫ ክፈፍ በ ሁሉም እቃዎች ዙሪያ

  2. ይምረጡ ፋይል - መለኪያ መላኪያ ንግግር መክፈቻ

    መላኪያ ትእዛዝ ምስል የሚጽፈው በ ሁሉም ማጣሪያ ውጤት መፈጸሚያ ወደ ፋይል ነው: የ ምስል ማስቀመጫ ትእዛዝ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ምስል ያስቀምጣል ያለ ምንም ማጣሪያ ውጤት: ምስሉ ገብቶ ከሆነ እንደ አገናኝ ምስል: የ ተጣበቀ ምስል ሁልጊዜ ይቀመጣል ወይንም ማጣሪያዎች የ ተፈጸመበት ይላካል

  3. ፋይል አቀራረብ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ የ ፋይል አቀራረብ እርስዎ የሚፈልጉትን ለምሳሌ: GIF ወይንም JPEG.

  4. እርስዎ የ ተወሰኑ እቃዎች መላክ ከ ፈለጉ: ምልክት ያድርጉ ምርጫዎች ሳጥን ውስጥ

    እዚህ ምርጫዎች ውስጥ ምልክት ካልተደረገበት ጠቅላላ ገጹ ይላካል

  5. ለ ፋይሉ ስም ያስገቡ እና ይጫኑ መላኪያ.

ለ መላክ ቢትማፕስ ወደ መጻፊያ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ቢትማፕስ: ይምረጡ ንድፎች ማስቀመጫ: ለ እርስዎ የ ምስል መላኪያ ንግግር ይታያል: ያስገቡ የ ፋይል ስም እና ይምረጡ የ ፋይል አይነት

መጎተቻ እና መጣያ በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ

መጨመሪያ ሊጫኑት የሚችሉት የ ትኩስ ቦታ ለ ምስሎች

የ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ ከ ምስል መደርደሪያ ውስጥ