Hyperlinks ማረሚያ

እርስዎ በ -ይጫኑ በ hyperlink ውስጥ በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ: የ እርስዎ መቃኛ ይከፍታል የ ተጠየቀውን የ ድህረ ገጽ አድራሻ: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያ የማይጠቀሙ ከሆነ: መጠቆሚያውን በ hyperlink ውስጥ ያድርጉ እና ይክፈቱ የ አገባብ ዝርዝር በ Shift+F10, እና ከዛ ይምረጡ መክፈቻ Hyperlink.

መቀየሪያ የ ጽሁፍ hyperlink እንደሚከተለው

እርስዎ hyperlink ከተዉት መጠቆሚያውን ሌላ ቦታ በማድረግ: የሚታየው ጽሁፍ ብቻ ይቀየራል

እርስዎ hyperlink ከተዉት በ ቀጥታ የ ክፍተት ባህሪ በማስገባት የ መጨረሻውን ባህሪ ተከትሎ: የ በራሱ አራሚ - ካስቻሉ - ይቀይራል ኢላማውን URL እንደ ተመሳሳይ የሚታይ ጽሁፍ

መቀየሪያ URL ለ ጽሁፍ hyperlink እንደሚከተለው

መቀየሪያ ሁሉንም የ hyperlinks መለያ

  1. የ ዘዴዎች መስኮት መክፈቻ

  2. ይጫኑ የ ባህሪ ዘዴዎች ምልክት

  3. በ ቀኝ-ይጫኑ የ "ኢንተርኔት አገናኝ" ወይንም "የተጎበኘ የ ኢንተርኔት አገናኝ" ባህሪ ዘዴ እና ይጫኑ ማሻሻያ

  4. በ ንግግር ውስጥ ይምረጡ አዲስ መለያዎች እና ይጫኑ እሺ

የ hyperlink ቁልፍ ማረሚያ

hyperlink ቁልፍ ከሆነ: ይጫኑ ድንበሩ ላይ ለመምረጥ: ወይንም ይጫኑ የ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ: መክፈቻ በ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ማረም ይችላሉ የ ምልክት ጽሁፍ ውስጥ "መግለጫ" እና የ "URL" ሜዳ አድራሻ ማሻሻያ

አንፃራዊ እና ፍጹም አገናኝ