የ ትእዛዝ ቁልፍ ወደ ሰነድ ውስጥ መጨመሪያ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መጨመር ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች: ቁልፎች: የ ሰንጠረዥ ማሳያ መዝገቦች: እና ሌሎች መቆጣጠሪያዎች ለ ሰነድ

ቁልፍ ለ መጨመር ወደ ሰነድ ውስጥ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ፎርም መቆጣጠሪያ .

  2. በ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ መግፊያ ቁልፍ ምልክት

    የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ መስቀልኛ-ፀጉር

  3. በ ሰነድ ውስጥ: ይጎትቱ ቁልፍ ለ መሳል

  4. በ ቀኝ-ይጫኑ ቁልፉ ላይ እና ይምረጡ መቆጣጠሪያ

  5. የ ቁልፉን ባህሪዎች ይወስኑ

  6. የ ቁልፍ ምልክት ለ መቀየር: ይጫኑ የ ባጠቃላይ tab እና ጽሁፍ ያርሙ በ ምልክት ሳጥን ውስጥ

  7. ለ ማያያዝ ማክሮስ ከ ቁልፍ ጋር: ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab, እና ከዛ ይጫኑ የ ... ከ ቁልፍ አጠገብ ያለውን የ ቁልፍ ተግባር እርስዎ ማስኬድ የሚፈልጉትን ማክሮስ: በ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ውስጥ: ፈልገው ያግኙ ማክሮስ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እሺ

  8. መዝጊያ የ ባህሪዎች ንግግር

  9. (በ ምርጫ) ቁልፉ ለሚገባው ፎርም ባህሪዎች ይወስኑ

  10. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ቁልፍ ላይ እና ይምረጡ ፎርም

  11. ፎርም ባህሪዎች ንግግር መክፈቻ

  12. ለ ፎርም ባህሪዎች ይወስኑ እና ንግግሩን ይዝጉ