የ ፊደል ስራ ለ ንድፍ ጽሁፍ ኪነ ጥበብ

የ ፊደል ስራ ለ ንድፍ ጽሁፍ ኪነ ጥበብ ለ መፍጠር ይጠቀሙ

የ ፊደል ስራ እቃ መፍጠሪያ

  1. እርስዎ የ መሳያ እቃ መደርደሪያ ወይንም የ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ የማይታየዎት ከሆነ: ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ እቃ መደርደሪያውን ለማስቻል

  2. መሳያ እቃ መደርደሪያ ወይንም በ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ፊደል ስራ አዳራሽ ምልክት  ምልክት

  3. ፊደል ስራ አዳራሽ ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ፊደል ስራ ዘዴ እና ይጫኑ እሺ

    የ ፊደል ስራ እቃ ይገባል ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: የ ፊደል ስራ እቃዎች ቅርጽ ማስተካከያዎች ናቸው: የ 3ዲ ማሰናጃ እቃ መደርደሪያ በ መጠቀም: እርስዎ መቀየር ይችላሉ መመልከቻውን በማንኛውም ጊዜ ከ 2ዲ ወደ 3ዲ እና እንደገና ወደ ኋላ

  4. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ወደ ጽሁፍ ማረሚያ ዘዴ ለመግባት

  5. ነባር የ ፊደል ስራ ይቀየራል እርስዎ ባስገቡት ጽሁፍ

  6. ከ ጽሁፍ ማረሚያ ዘዴ ለመውጣት መዝለያውን ይጫኑ

የ ፊደል ስራ እቃ ለ ማረም

  1. ይጫኑ የ ፊደል ስራ እቃ: የ ፊደል ስራ እቃ ከ ገባ በ መደብ ውስጥ: ተጭነው ይያዙ Ctrl ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ

    ይህ የ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ ይታያል ካልታየዎት የ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ ላይ ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - የ ፊደል ስራ.

  2. ይጫኑ ምልክቱን የ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ ላይ

    የሚቀጥለው ምልክት ዝግጁ ነው:

ተጨማሪ የ ፊደል ስራ ባህሪዎች ለ ማረም

  1. ይጫኑ የ ፊደል ስራ እቃ: የ ፊደል ስራ እቃ ከ ገባ በ መደብ ውስጥ: ተጭነው ይያዙ Ctrl ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ

  2. መምረጫ ባህሪዎች ከ መሳያ እቃ ባህሪዎች እቃ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ መስመር ስፋት: የ መስመር ቀለም: የ ቀለም መሙያ: መሙያ ዘዴ እና ሌሎችም ተጨማሪዎች