እቃ መደርደሪያ መጠቀሚያ

አንዳንድ የ እቃ መደርደሪያ ምልክቶች: ለምሳሌ የ ፊደል ቀለም ምልክት: ሌላ የ እቃ መደርደሪያ ይከፍታል: ይጫኑ ቀስቱን ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ መክፈት የ እቃ መደርደሪያ ተጨማሪ ምልክቶች የያዘውን

እርስዎ አሁን ምርጫ አለዎት: እርስዎ ማስጀመር የሚፈልጉትን ምልክት መጫን: ወይንም የ እቃ መደርደሪያውን መመጠኛ በ አርእስት መደርደሪያ እና ይጎትቱት ተጭነው ይዘው የ አይጥ ቁልፍ

የ እቃ መደርደሪያ አገባብ

አንዳንድ እቃ መደርደሪያ ራሱ በራሱ ይከፈታል እንደ አገባቡ አይነት: ለምሳሌ: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ላይ በ ሰነድ ጽሁፍ ውስጥ: የ ሰንጠረዥ እቃ መደርደሪያ ይከፈታል: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ቁጥር ላይ በ ተሰጠው አንቀጽ ውስጥ: የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ እቃ መደርደሪያ ይከፈታል

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ እቃ መደርደሪያ በ ነባር ይደበቃል የ ማስታወሻ ደብተር መደርደሪያ ንቁ ሲሆን


የ እቃ መደርደሪያ ለጊዜው ለ መዝጋት

ይጫኑ በ ምልክቱ ላይ በ እቃ መደርደሪያ አርእስት ላይ: ወይንም ይምረጡ እቃ መደርደሪያ መዝጊያ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ እቃ መደርደሪያ ራሱ በራሱ ይታያል እንደገና አገባቡ ንቁ በሚሆን ጊዜ

የ እቃ መደርደሪያ ለጊዜው ለ መዝጋት

የ እቃ መደርደሪያ በሚታይ ጊዜ: ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ እና ይጫኑ የ እቃ መደርደሪያው ስም ላይ ለ ማስወገድ ምልክት ማድረጊያውን

የ ተዘጋ የ እቃ መደርደሪያ ለማሳያት

የ እቃ መደርደሪያውን ተንሳፋፊ የ እቃ መደርደሪያ ለማድረግ

ተንሳፋፊ የ እቃ መደርደሪያ ለ መለያየት

የ ማስታወሻ ምልክት

የ እቃ መደርደሪያ እና መስኮቶች ማሳረፍ በ መጎተት እና መጣል እንደ እርስዎ የ መስኮት አስተዳዳሪ ይለያያል: እርስዎ ማስቻላ አለብዎት የ እርስዎን ስርአት እንዲያሳይ ሙሉ የ መስኮት ዝርዝር ይዞታዎች እርስዎ መስኮት በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ: የ ውጪውን ክፈፍ ብቻ ከ ማሳየት ይልቅ