የ ማጣሪያ መቃኛ መጠቀሚያ

ለ ማገናኘት ወደ በርካታ የማጣሪያ ሁኔታዎችን በ ቡልያን ወይንም: ይጫኑ የ ማጣሪያ መቃኛ ምልክት በ ማጣሪያ መደርደሪያ ላይ ማጣሪያ መቃኛ መስኮት ይታያል

የ ማጣሪያ ሁኔታዎች የ ተሰናዱት ይታያሉ በ ማጣሪያ መቃኛ ማጣሪያ እንደ ተሰናዳ: ለ እርስዎ ይታያል ባዶ የ ማጣሪያ ማስገቢያ ከ ታች በኩል በ ማጣሪያ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ይህን ማስገቢያ በ መጫን ይህን ቃል "ወይንም" እርስዎ አንድ ጊዜ ከ መረጡ ባዶ የ ማጣሪያ ማስገቢያ: እርስዎ ተጨማሪ የ ማጣሪያ ሁኔታ ማስገባት ይችላሉ በ ፎርም ውስጥ: እነዚህ ሁኔታዎች የ ተገናኙ ናቸው በ ቡልያን ወይንም በቅድሚያ በ ተገለጹት ሁኔታዎች

የ አገባብ ዝርዝር መጥራት ይቻላል ለ እያንዳንዱ ማስገቢያ በ ማጣሪያ መቃኛ ውስጥ. እርስዎ ማረም ይችላሉ የ ማጣሪያ ሁኔታዎችን በዚህ አካባቢ ውስጥ በ ቀጥታ እንደ ጽሁፍ: እርስዎ ከ ፈለጉ ለ መመርመር ሜዳ ይዞታ እንዳለው ወይንም ይዞታ እንደሌለው: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ማጣሪያ ሁኔታዎችን "ባዶ" (SQL:"ባዶ ነው") ወይንም "ባዶ አይደለም" (SQL: "ባዶ አይደለም"). እንዲሁም እርስዎ ማጥፋት ይችላሉ ማስገቢያ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

የ ማጣሪያ ሁኔታዎችን ማንቀሳቀስ ይችላሉ በ ማጣሪያ መቃኛ በ መጎተት እና በ መጣል ወይንም እነዚህን ቁልፎች ይጠቀሙ +Alt+ቀስት ወደ ላይ ወይንም +Alt+ቀስት ወደ ታች: ኮፒ ለማድረግ የ ማጣሪያ ሁኔታዎችን ይጎትቷቸው ተጭነው ይዘው የ ቁልፍ

እርስዎ ፎርም በሚያሰናዱ ጊዜ: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ የ "ማጣሪያ ማቅረቢያ" ለ እያንዳንዱ የ ጽሁፍ ሳጥን ባህሪዎች ከ ዳታ tab ተመሳሳይ ውስጥ: ባህሪዎች ንግግር ውስጥ: በ ማጣሪያ ዘዴ በሚፈልጉ ጊዜ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በዚህ ሜዳ ውስጥ ካሉ ሁሉም መረጃዎች ውስጥ የ ሜዳ ይዞታ መምረጥ ይቻላል በራሱ መጨረሻ ተግባር: ማስታወሻ: ነገር ግን ይህ ተግባር ብዙ ማስታወሻ እና ጊዜ ይፈልጋል: በተለይ ትልቅ የ ዳታቤዝ በሚጠቀሙ ጊዜ: እና ብዙ ጊዜ አዘውትረው አይጠቀሙ

ሰንጠረዦች እና የ ፎርም ሰነዶች መፈለጊያ