መላኪያ ሰነዶችን እንደ ኢ-ሜይል
መስሪያ በ LibreOffice እርስዎ መላክ ይችላሉ የ አሁኑን ሰነድ በ ኢ-ሜይል እንደ ማያያዣ
-
ይምረጡ ፋይል - መላኪያ - ሰነድ እንደ ኢ-ሜይል
LibreOffice መክፈቻ የ እርስዎን ነበር የ ኢ-ሜይል ፕሮግራም የ አሁኑን ሰነድ በሌላ የ ኢ-ሜይል ፕሮግራም መላክ ከፈለጉ መምረጥ ይችላሉ የሚፈልጉትን በ ኢንተርኔት - ኢ-ሜይል ከ ምርጫው ንግግር ሳጥን ውስጥ
-
በ እርስዎ የ ኢ-ሜይል ፕሮግራም ውስጥ ያስገቡ: ተቀባይ: ጉዳይ: እና ማንኛውንም ጽሁፍ ይጨምሩ: እና ከዛ ኢ-ሜይል ይላኩ
እርስዎ ኢ-ሜይል መላክ ከፈለጉ ለ ተቀባይ ሶፍትዌር ከ ሌለው የ OpenDocument format, ማንበቢያ ሰነድ መክፈቻ: ይህንኑ ሰነድ መላክ ይችላሉ በ ሌላ አቀራረብ
ለ ጽሁፍ ሰነድ ይምረጡ ለ ሰንጠረዥ ይምረጡ እና ለ ማቅረቢያ ይምረጡ
እርስዎ ሰነዱን መላክ ከፈለጉ እንደ ለ ንባብ-ብቻ ፋይል ይምረጡ
እነዚህ ትእዛዞች የ እርስዎን ሰነድ አይቀይሩም: ሰነዱን ለ መላክ ጊዚያዊ ኮፒ ፋይል ይፈጥራሉ