ወደ እቃ መደርደሪያው ቁልፎች መጨመሪያ
ቁልፎች ወደ እቃ መደርደሪያው ለ መጨመር:
መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር በ እቃ መደርደሪያ ላይ (በ ቀኝ ይጫኑ) እና ይምረጡ የሚታዩ ቁልፎች እና ከዛ ይምረጡ እንዲታዩ የሚፈልጉትን ቁልፎች
ቁልፎች ለ መጨመር ወደ ዝርዝር የሚታዩ ቁልፎች:
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ እና ከዛ ይጫኑ በ እቃ መደርደሪያ tab.
-
በ እቃ መደርደሪያው ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ መቀየር የሚፈልጉትን የ እቃ መደርደሪያ
-
ይጫኑ ትእዛዞች መጨመሪያ ይምረጡ አዲስ ትእዛዝ ከዛ ይጫኑ መጨመሪያ
-
እርስዎ ከ ፈለጉ እንደገና ማዘጋጀት ይችላሉ የ ትእዛዝ ዝርዝር በ መምረጥ የ ትእዛዝ ስም እና በ መጫን ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እና ወደ ታች ማንቀሳቀሻ
-
ይጫኑ እሺ