ኮፒ ማድረጊያ የ ሰንጠረዥ ቦታዎችን ወደ ጽሁፍ ሰነዶች

  1. ይክፈቱ ሁለቱንም የ ጽሁፍ እና የ ሰንጠረዥ ሰነድ

  2. ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ከ ወረቀቱ ላይ ይምረጡ

  3. በ ተመረጠው ቦታ ላይ ይጫኑ በ አይጥ መጠቆሚያው ቁልፍ: ተጭነው ይያዙ የ አይጥ ቁልፍ ለ ተወሰነ ጊዜ: እና ከዛ ይጎትቱ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

  4. እርስዎ ወረቀት ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ መጠቆሚያውን ያድርጉ: እና የ አይጥ መጠቆሚያውን ይልቀቁ: ወረቀቱ ይገባል በ OLE እቃ ቦታ ውስጥ

  5. መምረጥ እና ማረም ይችላሉ የ OLE እቃ በማንኛውም ጊዜ

  6. የ OLE እቃ ለማረም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በላዩ ላይ

    በ አማራጭ: ይምረጡ እቃ እና ይምረጡ ማረሚያ - እቃ - ማረሚያ ወይንም ይምረጡ ማረሚያ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ እቃውን ማረም ይችላሉ በራሱ ክፈፍ ውስጥ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን ለ እርስዎ ይህ ምልክት እና ዝርዝር ትእዛዝ ይታያል ለ ሰንጠረዥ የሚያስፈልግ

  7. ይምረጡ መክፈቻ ለ መክፈት የ ሰነዱን ምንጭ ከ OLE እቃ

መጎተቻ እና መጣያ በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ

ስእሎች ኮፒ ማድረጊያ በ ሰነዶች መካከል

ንድፎችን ከ አዳራሽ ኮፒ ማድረጊያ

ንድፎች ወደ አዳራሽ መጨመሪያ