መጎተቻ-እና-መጣያ ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ
ፈጣኑ መንገድ የ ዳታ ምንጭ ወይንም የ ሰንጠረዥ ሰነድ ኮፒ ለማድረግ: ወይንም ለ መፍጠር ፎርሞች የ ዳታ ምንጭ መሰረት ያደረገ: በ መጎተት-እና በ-መጣል ነው
ኮፒ ማድረጊያ በ መጎተቻ-እና-መጣያ
እርስዎ ከ ፈለጉ መጎተቻ-እና-መጣያ እንደ ነበር ለመመለስ: መጠቆሚያውን በ ሰነዱ ውስጥ ያድርጉ እና ይምረጡ ማረሚያ - መተው
እንዲሁም ኮፒ ማድረግ ይችላሉ በ መጎተት-እና-በመጣል ከ ሰነድ ውስጥ ወደ ዳታ ምንጭ:
የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ወይንም የ ተመረጠውን መጠን ሰንጠረዥ መጎተት ይቻላል በ መጠቀም መጎተቻ-እና-መጣያ ወደ ሰንጠረዥ ማጠራቀሚያ ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ
መደበኛ ጽሁፍ ኮፒ ማድረግ ይቻላል በ መጠቀም መጎተቻ-እና-መጣያ ከ አንድ ሰነድ ውስጥ ወደ ዳታ ሜዳ ውስጥ ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ
ዳታ አጠቃቀም በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ የ ዳታቤዝ ሜዳ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይችላሉ: በ መጎተት የ ሜዳ ስም ከ አምድ ራስጌ ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ወደ ሰነድ ውስጥ: ይህ በተለይ የሚጠቅመው የ ፎርም ደብዳቤዎች በሚያዘጋጁ ጊዜ ነው: በቀላሉ ይጎትቱ የሚፈልጉትን ሜዳዎች - የ ቤት አድራሻ ፎርም እና ሌሎችም - ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ጠቅላላ መዝገብ ለማስገባት: ይምረጡ ተመሳሳይ ራስጌ እና ይጎትቱት ወደ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ: የ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር ይታያል: እርስዎ ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ይጠቀሙ እንደሆን የሚወስኑበት: እና ዳታ ኮፒ ያደርጉ እንደሆን ወደ ሰነድ ውስጥ እንደ ጽሁፍ: ሰንጠረዥ ወይንም ሜዳዎች: ሁሉም የ ተመረጡት መዝገቦች ይገባሉ
ዳታ መፈጸሚያ ወደ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ አንድ ወይንም ተጨማሪ መዝገቦች ወደ አሁኑ ወረቀት ውስጥ ሰንጠረዥ በ መምረጥ ረድፎች ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ እና በ መጎተት እና በ መጣል ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁበት ቦታ ዳታ ይገባል
ወደ ጽሁፍ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ማስገቢያ
እርስዎ ጽሁፍ በሚፈጥሩ ጊዜ ከ ዳታቤዝ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ ማመንጨት ይችላሉ መቆጣጠሪያዎች በ መጎተት-እና-በመጣል ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ
እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ የ ዳታቤዝ አምድ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ሜዳ ያስገቡ:እርስዎ ተጭነው ከያዙ የ Shift+ ትእዛዝ Ctrl በሚጎትቱ ጊዜ የሚገባውን የ ጽሁፍ ሜዳ: ከ ተገቢው የምልክት ሜዳ ቡድን ጋር: እርስዎ ለ ፎርም የሚፈልጉትን የ ጽሁፍ ሜዳ ቀደም ብሎ ጠቅላላ የ ዳታቤዝ መረጃ የያዘ