ሰነዶች ማስቀመጫ
-
ይጫኑ የ ማስቀመጫ ምልክት ወይንም ይጫኑ አቋራጭ ቁልፎች ትእዛዝCtrl+S.
ሰነዱ የ ተቀመጠው በ መንገድ እና ስም ስር ነው በ አሁኑ ዳታ መገናኛ አካባቢ ወይንም ኔትዎርክ አካል ወይንም በ ኢንተርኔት ላይ ነው: በ ተመሳሳይ ስም ላይ ደርቦ ይጽፍበታል
እርስዎ ለ መጀመሪያ ጊዜ አዲስ ፋይል ሲያስቀምጡ የ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ይከፈታል: ከዛ እርስዎ የሚፈልጉትን ስም ያስገቡ: ፎልደር እና drive ወይንም መጠን ለ ፋይል: ይህን ንግግር ለ መክፈት: ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ
እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ራሱ በራሱ ተተኪ ኮፒ እንዲፈጥር በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ
ራሱ በራሱ የ ፋይል ተቀጥያዎ መሰየሚያ
ፋይል በሚቀመጥ ጊዜ: LibreOffice ለ ፋይሉ ስም ሁልጊዜ ተጨማሪዎች ይጨምራል: የ ፋይሉ ስም ቀደም ሲል ተጨማሪ ከ ነበረው የሚመሳሰል የ ፋይሉን አይነት: ዝርዝሩን ይመልከቱ የ ODF ተጨማሪዎች
አንዳንድ ምሳሌዎች ለ ራሱ በራሱ ተቀጥያዎች መሰየሚያ በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ ይታያሉ:
ይህን የ ፋይል ስም አስገብተዋል |
የዚህ አይነት ፋይል መርጠዋል |
ፋይሉ በዚህ ስም ተቀምጧል |
የ እኔ ፋይል |
የ ODF ጽሁፍ |
የ እኔ ፋይል.odt |
የ እኔ ፋይል.odt |
የ ODF ጽሁፍ |
የ እኔ ፋይል.odt |
የ እኔ ፋይል.txt |
የ ODF ጽሁፍ |
የ እኔ ፋይል.txt.odt |
የ እኔ ፋይል.txt |
የ ጽሁፍ (.txt) |
የ እኔ ፋይል.txt |