ሰነዶች መክፈቻ

የ ነበረ ሰነድ መክፈቻ

  1. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

    ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ

ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ የ ሩቅ ፋይል

በ ረጅሙ ይጫኑ በ መክፈቻ ምልክት ላይ በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ይምረጡ የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ ከ ዝርዝር በ ታች በኩል

  1. ይምረጡ መክፈት የሚፈልጉትን ፋይል እና ይጫኑ መክፈቻ

ፋይሎች እንዳይታዩ መከልከያ

ፋይሎች እንዳይታዩ መከልከያ በ መክፈቻ ንግግር ውስጥ ለ አንዳንድ አይነቶች ይምረጡ ተመሳሳይ የ ፋይል አይነት ከ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ ሁሉንም ፋይሎች ሁሉንም ፋይሎች ለማሳየት

የ መጠቆሚያ ቦታ

ባጠቃላይ ሁሉም ሰነዶች የሚከፈቱት መጠቆሚያው በ ሰነዱ መጀመሪያ ላይ አድርገው ነው

አንድ የ ተለየ ይታያል: ደራሲው የ ጽሁፍ ሰነድ በ መጻፊያ ውስጥ ሲያስቀምጥ እና እንደገና ሰነድ ሲከፍት: መጠቆሚያው በ ተመሳሳይ ቦታ ይሆናል ሰነዱ በሚቀመጥ ጊዜ: ይህ የሚሰራው የ ደራሲው ስም በሚገባ ጊዜ ነው በ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ

  1. ይጫኑ Shift+F5 መጠቆሚያውን መጨረሻ ሲቀመጥ የነበረበት ቦታ ለማድረግ

ባዶ ሰነድ መክፈቻ

ይጫኑ የ አዲስ ምልክት ከ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ወይንም ይምረጡ ፋይል - አዲስ ይህ የ ተወሰነውን የ ፋይል አይነት ይከፍታል

እርስዎ ከ ተጫኑ ቀስቱ አጠገብ ያለውን የ አዲስ ምልክት: ንዑስ ዝርዝር ይከፈታል እርስዎ ሌላ የ ሰነድ አይነት የሚመርጡበት

የ ስርአት ፋይል ንግግር ወይንም LibreOffice ንግግሮች

በ በርካታ የ መስሪያ ስርአቶች ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ስርአቱን ፋይል ንግግር ወይንም LibreOffice ንግግሮች

የ LibreOffice ንግግር ይደግፋል ፋይል ማውረድ እና መጫን አስተማማኝ የ https ግንኙነቶች በ መጠቀም

ፋይሎች ከ ዌብ ሰርቨር መክፈቻ

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ URL በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ: በ መክፈቻ ንግግር ውስጥ: የ URL መጀመር አለበት በ ፋይል:/// ወይንም ftp:// ወይንም http://.

እርስዎ ከ ተጠቀሙ የ LibreOffice ንግግር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ https:// ቀዳሚ ለ አስተማማኝ ግንኙነት: እና እርስዎ ሰነድ ማስቀመጥ ይችላሉ በ ዌብ ሰርቨር ላይ