ዳታቤዝ ባጠቃላይ
ከ ዳታቤዝ ውስጥ ስለ መስራት LibreOffice
የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ
ይምረጡ መመልከቻ - የ ዳታ ምንጭ ወይንም ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl + Shift + F4 ቁልፍ የ ዳታ ምንጭ ለ መጥራት ከ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ:
በ ግራ በኩል ይታይዎታል የ ዳታ ምንጭ መቃኛ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ከመረጡ: ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ እዛ ከመረጡ የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ይዞታው ከላይ መስመር በ ቀኝ በኩል ይታያል የ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ
የ ዳታ ምንጮች
ፎርሞች እና መግለጫዎች
አዲስ የ ፎርም ሰነድ መፍጠሪያ : የ ፎርም መቆጣጠሪያ ማረሚያ : የ ፎርም አዋቂ
ጥያቄዎች
አዲስ ጥያቄ መፍጠሪያ ወይንም የ ሰንጠረዥ መመልከቻ: የ ጥያቄ አካል ማረሚያ