ዳታቤዝ መመልከቻ
ሁለት የ ተለያዩ መንገዶች አሉ ዳታቤዝን ለ መመልከቻ በ LibreOffice.
-
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል ለ መክፈት
የ ዳታቤዝ ፋይል ለ እርስዎ ሙሉ መድረሻ ፍቃድ ይሰጥዎታል ወደ ሰንጠረዥ: ጥያቄዎች: መግለጫዎች: እና ፎርሞች: እርስዎ የ እርስዎን ሰንጠረዥ አካል ማረም እና የ ዳታ መዝገቦች ይዞታን መቀየር ይችላሉ
-
ይምረጡ መመልከቻ - የ ዳታ ምንጭ የ ተመዘገቡ ዳታቤዞች ለ መመልከት
የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ መጠቀም ይቻላል ለ መጎተት-እና-ለ መጣል ሜዳዎችን ከ ተመዘገቡ ዳታቤዞች ውስጥ ወደ እርስዎ ሰነድ እና ደብዳቤ ማዋሀጃ መፍጠሪያ ውስጥ